Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18351
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ግደል አጋድል እንዳትወርድ ከመንበር!

Post by Axumezana » 25 Nov 2025, 12:35

በስምንት አመቱ አገር ያላረጋጋ
ሰባተኛው ንጉስ አልወርድም ከአልጋ
ፋኑዬም ዘገዬ ሄድኩ መጣሁ ሲለን
አስከመቸ እንጠብቅ መሞቱ መረረን