የኢትዮጵያ ጠላት አረቦች ፣ ሻቢያና የአድዋ ትግሬ ባንዳዎች ታሪክ! ኤርትራ አንዴት ተገነጠለች? ያድዋ ትግሬ ኢትዮጵያን እንዴት አፈረሰ? ታሪክ አይሞትና እነሆ! የባንዳዎች ታሪክ!
ታላቁ የኢትዮጵያ አምላክ ግን ተራ በተራ ፍርዱን እየሰጠ ነው! ሱማሌ ፈርሳለች! ሱዳን ፈርሳለች! ሊቢያ ፈርሳለች! ኢራቅ ፈርሳለች! ሶሪያ ፈርሳለች! ወያኔ ፈርሳለች! ኤርትራ ፈርሳለች ቀጥላ የምትፈርሰዋ ግብጽ ናት!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!
Last edited by Horus on 20 Nov 2025, 22:29, edited 1 time in total.
Re: የኢትዮጵያ ጠላት አረቦች ፣ ሻቢያና የአድዋ ትግሬ ባንዳዎች ታሪክ! ኤርትራ አንዴት ተገነጠለች? ያድዋ ትግሬ ኢትዮጵያን እንዴት አፈረሰ? ታሪክ አይሞትና እነሆ!
እንደ አለቃህ በኢትዮጵያ ስም ትነግዳለህ!
ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ
የሞተልሽ ቀርቶ ያጋደለሽ በላ
ሆረስም ዳኛቸው አጋዳዮች ነው
ቀኑ ያለቀ እለት አወይ መከራቸው
ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ
የሞተልሽ ቀርቶ ያጋደለሽ በላ
ሆረስም ዳኛቸው አጋዳዮች ነው
ቀኑ ያለቀ እለት አወይ መከራቸው
Re: የኢትዮጵያ ጠላት አረቦች ፣ ሻቢያና የአድዋ ትግሬ ባንዳዎች ታሪክ! ኤርትራ አንዴት ተገነጠለች? ያድዋ ትግሬ ኢትዮጵያን እንዴት አፈረሰ? ታሪክ አይሞትና እነሆ! የባንዳዎች ታሪክ!
ልጅ ለእናትዋ ምጥ ለማስተማር ዳዳት የምባለው ይኸው ነው! ሆረስ ለAxumexana ስል ኢሳያስና ስለመለስ ማንነት ለማስተማር ይቃጠዋል! ዋናው ባንዳ አንተ የምትዘምርለት አብይ ነው! He was ruled by Eritrea & UAE until the end of the Tigray war and now he is being ruled by UAE and IMF/ World Bank !
Re: የኢትዮጵያ ጠላት አረቦች ፣ ሻቢያና የአድዋ ትግሬ ባንዳዎች ታሪክ! ኤርትራ አንዴት ተገነጠለች? ያድዋ ትግሬ ኢትዮጵያን እንዴት አፈረሰ? ታሪክ አይሞትና እነሆ! የባንዳዎች ታሪክ!
ኧረ በፍጹም አንተን ስለባንዳ ትግሬ ታሪክ አላስተምርም! ግን አጋልጥሃለሁ! ለመሆኑ አቢይ ስላደረገብህ የባጀትና ነዳጅ እቀባ ምን ይብላል! እንዴት ጽምዶ ከኤርትራ ማርና ወተት የማያቀርብላችሁ
Re: የኢትዮጵያ ጠላት አረቦች ፣ ሻቢያና የአድዋ ትግሬ ባንዳዎች ታሪክ! ኤርትራ አንዴት ተገነጠለች? ያድዋ ትግሬ ኢትዮጵያን እንዴት አፈረሰ? ታሪክ አይሞትና እነሆ! የባንዳዎች ታሪክ!
ሆረስ ወጥ ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው ነገሩ ! አብይ ባለፈው አመት 50% የወርቅ ኤክስፖርቱን ከትግራይ ነው ያገኘው!