Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 36744
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 12 Nov 2025, 12:01
≛ DID YOU KNOW? ― Djibouti sees Ethiopia’s backing of Afar irredentism, or the “Greater Afar” movement, as a direct threat to its national unity.
This is how:
Djibouti’s population is split between Afar and Issa Somalis, with the Issa dominating political power since independence.
So, for Djibouti’s Issa elite, the “Greater Afar” agenda isn’t just political. It’s an existential provocation.
Therefore, Abiy’s attempt to arm and empower Afar rebels as part of his anti-Eritrea agenda is viewed by Djibouti as a direct threat to its own national unity, more than to Eritrea itself.
That’s the core of the current tension between Ethiopia and Djibouti.
These Ethiopia-backed anti-Eritrea groups have existed for more than two decades, but their main threat has been to Djibouti rather than Eritrea. Now you know!
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 36744
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 12 Nov 2025, 15:32
የአፋርን ህዝብ ለሌላ ጦርነት ሊማግዱት በሚዘጋጁበት በዚህ ወቅት ልጆቹ መማሪያ ክፍል እንኳን አተው እንደምታዩት ዛፍ ስር ነው የሚማሩት። ለመሆኑ ከዚያ ሁሉ ከአፋር ምድር ከሚቆፈር ጨው የሚገኘው ገንዘብ የት ነው የሚገባው? በአግባቡ ለህዝብ ጥቅም ቢውል አይደለም ለአፋር ህጽናት ትምህርቤት ማሰሪያ ለሌሎች ክልሎች እንኳ ይተርፍ ነበር።
=======••••=====
አፋር ክልል ዞን2 ኢረብት ወረዳ አላይታ ቀበሌ እና ሃይታን ቀበሌ
አፋር ክልል ለሚመለከተዉ_ሁሉ_ይድረሰ_የክልል_ት/ት_ብሮ


በኢረብት ወረዳ ስር በምትገኘው በአላይታ እና በሃይታን ቀበሌ ህዝብ ልጆች ላይ እያተከሄደ ያለው የመማር ማሰተማር እጥረት ድንቁርና ላወጃችሁ እፈልጋለዉ
የኢረብት ወረዳ አሰተዳደር!!
እንዲሁም ለኢረብት ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና ለሚመለከተው አካል ሁሉ.....

በተለይ የአላይታ ቀበሌ ት/ት ቤት ላይ ልጆች እየተማሩ አይደሉም ምክንያቱም
1.የመምህር እጥሬት
2.የሱፐር ቫይዘር ችግር
3. የት/ት ቤት እጥረት
4. የ Black board ችግር
እሄ ሁሉ የወራዳችን ት/ት ጽ/ቤት ድክመት ነው

እኛም ዜጋ ነን

እንደዜጋ የመማር መብት አለን

መማር እንፈልጋለን

እንደዜጋ የመማር መብት ተነጠቅን ዝም የምንልበት ጊዜ አብቅቷል!

በብልፅግና ዘመን የመማር መብታችን አይቀበርልም!!

የመማር ጉደይ የህልውናችን ጉደይ ነው

ላለፉት ለ2 ዓመታት ትውልድን የገደለ ተቋም

አላይታ እና ሃይታን ቀበሌ ት/ቤት ምክንያቱም የመምህራን ችግር

ኢ-ፍትሃዊ የትምህርት ተደራሽነትን እንቃወማለን

እኛም ትምህርት ተደራሽነት የመገኘት ግዴታና የመማር ተፈጥሯዊ መብት አለን

መብታችን ይከበርልን

ለሁሉም ዜጎች እኩልና ፍትሃዊ የትምህርት ተደራሽነት

ጥራትና ቀጣይነት ያለው ትምህርት ለሁሉም ዜጋ
ይድረሰ ለክልላችን ት/ት ብሮ ሀላፍ የሆነዉ አቶ ሙሳ አደም
እንደ ዜጋ መማር እንፈልጋለን

-
Zack
- Senior Member
- Posts: 17097
- Joined: 17 Feb 2013, 08:24
Post
by Zack » 12 Nov 2025, 18:25
Ethiopia is becoming more irrational by the day , i can predict that eritrea djibouti will form closer alliance to stop this madman
-
Temt
- Member+
- Posts: 5418
- Joined: 04 Jun 2013, 22:23
Post
by Temt » 12 Nov 2025, 21:50
Zack wrote: ↑12 Nov 2025, 18:25
Ethiopia is becoming more irrational by the day , i can predict that eritrea djibouti will form closer alliance to stop this madman
I would think so, Zack. Djibouti should stand with the alliance, for a peaceful coexistence with Aby-led Ethiopia is unthinkable.