Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18354
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አበረ መሬት እንዲነካ!

Post by Axumezana » 10 Nov 2025, 21:36

ጥንቸሉን ፋኑዬ አንበሳ አንበሳ ቢሉት
እንዴት ይገርማቸው ሲደነግጥ ብያዩት
በቁሙ ሲለቀው ራሱን ሲያጨማልቅ
እይ የአበረ ነገር አቅሙንም አያውቅ