Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18351
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!

Post by Axumezana » 10 Nov 2025, 21:27

ትናንት game over ዛሬ ፅምዶ ፅምዶ
ኢሳያስ እባብ ነው ይነድፋል አልምዶ
ውርድ ከራሴ ነው አትሞኝ ወሎዶ
ታሪክን ሳትመርምር አትሁን ማገዶ




viewtopic.php?f=2&t=370408#p1588884

Dark Energy
Member
Posts: 2789
Joined: 24 Feb 2022, 14:08

Re: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!

Post by Dark Energy » 10 Nov 2025, 22:04

Zana,

You are not as smart as you think you are. You are too emotional. You never take a firm stand. Isayas is a failed leader miserably. Why are you obsessed with him. Abbiy let you down and invited Isayas to help him commit genocide on the people of Tigray. Get that to your head and move on. There is no enmity between the people of Tigray and Eritrea. If Eritrea fails so will Tigray and vice versa. Forget about the artificial borders. They do exist for a good reason, but they do not devide the people. Do not look at it as black and white.


Dark Energy
Member
Posts: 2789
Joined: 24 Feb 2022, 14:08

Re: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!

Post by Dark Energy » 10 Nov 2025, 22:23

Zana,

Excuse my language. But, you are an emotional wreck. Tigray at the present is in a very dangerous situation. You have to take a consistent stand. Abbiy is not showing any respect for the people of Tigray. Debre and company know exactly where he is going. He is shooting in his foot. The Emirati idiot will drop him sooner than you know it for Abbiy is losing to FANO badly. If Debre and co join, it is all over. Unlike Sudan, Ethiopia has powerful forces against the Abbiy government. I hear, OLF is doing its homework as well. Don’t be too emotional. You need a pop corn and a glass of milk or beer. Whatever suits you fine. :lol: :lol: :lol:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36745
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!

Post by Zmeselo » 10 Nov 2025, 22:37

Tplf fired rockets at Asmara (53 of them) on 14 and 27 November, 2020. No invitation necessary!

Go to hell both of you. Your leadership should carry 100 kilo stones each on their backs and beg for forgiveness, not considering the border war, the no-war no- peace situation and the years of sanctions with conjunction with your white masters.

Shameless-black beggar-pigs!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23313
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!

Post by Fed_Up » 10 Nov 2025, 22:40

Zmeselo wrote:
10 Nov 2025, 22:37
Tplf fired rockets at Asmara (53 of them) on 14 and 27 November, 2020. No invitation necessary!

Go to hell both of you. Your leadership should carry 100 kilo stones each on their backs and beg for forgiveness, not considering the border war, the no-war no- peace situation and the years of sanctions with conjunction with your white masters.

Shameless-black beggar-pigs!
አራት ነጥብ::

Dark Energy
Member
Posts: 2789
Joined: 24 Feb 2022, 14:08

Re: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!

Post by Dark Energy » 11 Nov 2025, 00:11

Idiots,

The fu…Coker you idolize is the idiot who put Eritreans in this situation. You are brainless and useless. He fucked up not only after independence but prior to independence as well. The blood of hundreds of thousands innocent Eritreans are in his hands. Are you that stupid ?


Axumezana
Senior Member
Posts: 18351
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!

Post by Axumezana » 11 Nov 2025, 00:17

Zemeslo/ Fedup Tigray fired missiles one week after Isaias got involved in the war! Take care of yourself,Tigray will not give you any support.


Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36745
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!

Post by Zmeselo » 11 Nov 2025, 03:57

Go rápe ur slût momma, you piece of shît!!!

The Eritrean people are well aware of everything, qumal.

Dark Energy wrote:
11 Nov 2025, 00:11
Idiots,

The fu…Coker you idolize is the idiot who put Eritreans in this situation. You are brainless and useless. He [deleted] up not only after independence but prior to independence as well. The blood of hundreds of thousands innocent Eritreans are in his hands. Are you that stupid ?

Meleket
Member
Posts: 4772
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!

Post by Meleket » 11 Nov 2025, 04:31

"የኢትዮጵያዉያን ትልቅ ስህተት ስለ ባህር ስለ ምድር ስለ አሰብ ማሰባቸው ነው፡ የኤርትራን ህዝብ አካሌ ነው የኔ ነው አለማለታቸው ነው። ባህር ያስፈልገናል ይልሃል፡ በዬት በዬት በኩል? ማንን ረግጠህ? በዬትስ አልፈህ? ደርግ እንዲያ ነበር ያደረገው። ከዚያ በኋላ ወያኔ መጣች። ወያኔ ትረካውን ቀየረችው፡ ባህር አያስፈልገንም፡ ባህር ሸቀጥ ነው፡ ስለሆነም በገንዘባችን ልንጠቀምበት እንችላለን አለች። እኛም ተጠቀሙበት ወንድሞቻችን ናችሁ አልናቸው፡ ሳይከፍሉም እንዳሻቸው እንዲፈነጩበት ተደረገ። ነገር ግን በአፍ እንደዚያ ቢሉም እንኳ፡ በውስጣቸው ግን ሌላ አጀንዳና ዓላማ ስለነበራቸው ችግር ፈጠሩ። መጀመርያ መላዋን ኤርትራ መቆጣጠር ፈለጉ፡ አልቻሉም። መጨረሻም ቢያንስ ቢያንስ አሰብን እንኳ ይዘን ኤርትራን እንቆርምማት ብለው አሰቡ። ይህንንም መተግበር አልተቻለም። ትረካቸው ግን ባህር አያስፈልገንም የምትል ነበረች፡ ሲሸነፉም “ባህር አያስፈልገንም” እንደማለት፡ “ሲፈልጉ ግመላቸውን ውሃ ያጠጡበት” እስከማለት ደረሱ። ግመል እንደሆነ የባህር ውሃ አይጠጣም። ከዚያ ሃይለማርያም የሚባል መጣ ለጥቂት ግዜ ቆዬ። ከዚያም አሁን ያለው ሰው መጣ። አሁን ያለው ነገር ነው ደግሞ ሁሉን ሰው እያነጋገረ ያለው።"

"በነገራችን ላይ ብርቱ ውጊያ የተደረገው፡ ከነጻነት በፊት ሳይሆን ከነጻነት በኋላ በወያኔ ዘመን ያጋጠመን ውጊያ ነው። ምክንያቱም ድፍን ኢትዮጵያ አምኖበት ነው ከወያኔ ጋር ተባብሮ የወረረን። ወያኔ ብቻዋን አይደለችም የወረረችን።፡ ድፍን ኢትዮጵያ፡ ዓለም በመላ፡ ያቺ የተማርኩባት እስራኤልም ሳትቀር ከወያኔ ጋር ወግና ዓለም በመላ ተረባርቦብናል። ሊታመን ከማይችለው ግዙፍ ወረራ አንጻር ግዙፍ ለማመን የሚያዳግት ኤርትራዊ ስራ ተሰርቶ፡ ወረራው በሙሉ ከንቱ ሆኖ ቀርቷል። በተለይ 3ኛው ዙር ወረራ ግዙፍ ነው የነበረው፡ በኤርትራዊ ክንድ ግን ዋጋውን አግኝቶ መና ሆኖ ቀርቷል። መቼም ኢትዮጵያዉያን ተሸንፈናል የምትለው ቃል አትወጣቸው። አንድ ሰው ከወደቀ በኋላ፡ ለመነሳት ከፈለገ፡ መውደቁን ማመን የግድ ነው። መውደቁን ካላመነ ግን በምንም ዓይነት መልኩ ሊነሳ አይችልም። እስከ አሁን ድረስ እነ ካሳዬ ጨመዳና ወዘተ “አልተሸነፍንም” ይላሉ! ወይ አለማፈር! በታንክ እንደልብህ ትርመሰመስበት ከነበረው ከኤርትራ ምድር ታድያ አይቀጡ ቅጣት ተቀጥተህ፡ ታንኮችህን በሙሉ አስረክበህ ባዶ እጅህን ምን ልታደርግ ነው ኢትዮጵያ የሄድከው። መሸነፍህን መጀመርያ ካላመንክ ዳግም ልትነሳ አትችልም። መውደቁን ያላመነ ዳግም ሊነሳ አይችልም።"

"አሁን ያለው የኢትዮጵያ መሪ፡ በ3ኛው የወያኔ ወረራ ጊዜም የነበረ ነው። በአካል የተሳተፈ ነው። በምንም ዓይነት መልኩ ኤርትራንና ባህሯን መቆጣጠር እንደማይቻል ጠንቅቆ ከማንም በላይ ያውቀዋል። አይቶታ’ላ። ባህር የሚለው ጉዳይ፡ እዛ ያለውን ባህር ናፋቂ ህዝብ ለማማለል የተጠቀመበት ሴራ ነው። የሶማሌላንድ የተደረገችው ስምምነትም አትሰራም። የኤርትራን ሆነ የጅቡቲን የፖርት ሱዳንንም ማግኘት አይቻልም።"

https://youtu.be/1nYjog4RBoM?si=OLYtY1aRXd4IvXdT

ኣባባሎቹ በሙሉ የኤርትራዊው የሃረር አካዳሚው ምሩቅ የኮሎነል ዶ/ር በላይ ጊዮርጊስ (ወዲ ጆርጆ) ናቸው።

እንዲህ እንዲህ ኣድርገን ታሪክ መርምረናል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ለማለት ያህል ነው።።


Axumezana wrote:
10 Nov 2025, 21:27
ትናንት game over ዛሬ ፅምዶ ፅምዶ
ኢሳያስ እባብ ነው ይነድፋል አልምዶ
ውርድ ከራሴ ነው አትሞኝ ወሎዶ
ታሪክን ሳትመርምር አትሁን ማገዶ




viewtopic.php?f=2&t=370408#p1588884

Post Reply