Re: የ2019 ዓም አዳብና የሚካሄደው በመስቀል አደባባይ ይሆናል !!
How about Washington, DC, Ottawa, Lobdon(UK), and Abu Dhabi?
Whoris, if you know addresses of Ethiopian Community Centers in US and Canada, please pist them here.
Thanks
Brother
Whoris, if you know addresses of Ethiopian Community Centers in US and Canada, please pist them here.
Thanks
Brother
Re: የ2019 ዓም አዳብና የሚካሄደው በመስቀል አደባባይ ይሆናል !!
ዶማው
መጀመሪያ ይህ ባህል የመላ ጉራጌ ባህል ሆኖ መከበር ይጀምር ። ለምሳሌ እንሾሽላ አሁን በሰባት ቤት የገንየ እያሉ ልጃገረዶች የሚያከብሩት የሰጋቸው ባህል ነው። አደሬዎች (ሃረሬዎች) ሸዋል ብለው የሚያከብሩት ትልቅ ባህል እኛ አዳብና የምንለውን ነው። ስለዚህ ቢቻል መጀመሪያ ያገር ቤት ጉራጌ ልጃገረዶች ሁሉ በየጎሳቸው ቢያከብሩት ጥሩ ነው ።
የክስታኔው አዳብና ግን አንዱ ትልቁ ያዲስ አበባ የመስቀል በዓል እናደርገዋልውን! ስለዚህ በ2019 መስቀል አደባባይ እንገናኝ።
ዲያስፖራ በሚመለከት መጀመሪያ በየአገሩ መስቀልን ማክበር ጀምሮዋል ። ያ ለጥቂት አመታት ይጠናክርና ስለ ዲያስፖራ አዳቢና እናወራለን።
አሁን በአንድ ወር ውስጥ የሚጀምረው አንቃት ጨዋታ (ገና) ይጀምራል ። በክስታኔና በምሁር አክሊል በጣም ገናና ባህል ነው ።
ከዚያ የገና ለት የሴቶች ኢምር ኢምር እጅግ ጥንታዊ ባህል አለ! ለምሳሌ ኢምር ኢምር በ7 ቤት በፍጹም የለም! ለምን?