በየቀኑ ከዩቱብ ሳንቲም ከሚለቃቅመው ወራዳ ትውልድ፣ ጭቃ ጠፍጥፋ ሸክላ የምትሰራዋ ምስኪን ሴት፣ ለሃገሯ የተሻለ አስተዋፅዖ ታደርጋለች።
Re: ታፕ፣ ታፕ፣ ላይክ፣ ፎሎው & ሰብስክራይብ - The Useless Generation
ታፕ፣ ታፕ፣ ላይክ፣ ፎሎው & ሰብስክራይብ
Please wait, video is loading...
Re: ታፕ፣ ታፕ፣ ላይክ፣ ፎሎው & ሰብስክራይብ - The Useless Generation
ዲና ሙፍቲ አጭበርባሪ ነው። በወያኔ ዘመነ-መንግስት “እኔ ኦሮሞ ነኝ አሮሞ ምንም አልሆነም፥ አልሞተም፣ አልታሰረም፣ አልተገደለም” ብሎ ሽምጥጥ አድርጎ የዋሸ አድር ባይ ጉሜሬ ነው። ጠጉሩን የጫማ ቀለም እየቀባ እራሱን የሚያታልል አናሳ ሰው ነው!