Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11364
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ዓሰብን በጉልበት መያዝ ማለት . . .

Post by sarcasm » 08 Nov 2025, 07:04

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዓሰብን በጉልበት መያዝ ማለት . . .

Post by Abere » 08 Nov 2025, 16:35

ሰው ጥራ ቢሉት ልዴቱን ጠራው - ከምላሱ ላይ በ 11 ቁጥር ታትሞ ምስለ ስብሃት ነጋ እና መለሥ ዜናዊ የሆነ ሻዕብያ። ይኸ ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነ በአማራ ስም የሚያጭበረብር ወያኔ ከመለስ እና ኢሳይያስ የተለየ መናገር አይችልም። የአሰብ ጉዳይ የእውነት እና የታሪክ ጉዳይ እንጅ የፓለቲካ ዝንባሌ አይደለም። አሰብ የኢትዮጵያ ነው፤ ትልቁ የቤት ስራ ለሻዕብያ ነው። ሻዕብያ አሰብን በሰላም ያስረክባል አይስረክብም? አይታ ልደቱን ስለ ወያኔ ወይም ሻዕብያ እምነት ክህደት በቅድምያ ቢያጣራ። :mrgreen:

Lidetu is as anti-Ethiopian as sarcasm - who want to see Abay Tigray on the grave of Ethiopia. Alas, TPLF has k!ssed goodbye and Abay Tigray ripped and washed away by Tekeze river. :mrgreen:

Post Reply