አሰብ አሰብ ልበል ህዝቡን ላተራመስ
Confuse & deceive የት አለህ ሽመልስ
ትግራይን ለመዳሰስ ኢሳያስን ለመደምሰስ
ኢሳያስን ለመዳሰስ ትግራይን ለመደምሰስ
ምርኮኛው ጁላ የልብ የማያደረስ
ሁለቱም አያስኬድም አለኝ አዲስ መወድስ
በኦሮ-አማራ ዘፍን ከፋኑዬ -ኦላዬ እርቀ ሰላም
ሁለቱንም ይዤ ትግራይ- ትግርኝትን ማከም
እሱም አልተሳካም ፋኑዬ-ኦላዬ ሆኑብኝ ሰቀቀን
ድሮንዬን ልቶክስ እሰከመጨረሻዋ ቀን
እንደ መንጌ ልሽሽ አይክፋት ዘኑየን
Re: ግራ የገባው አብይ!
አይ ዓይጠ መጎጡ ፣ የፍየል በጠጡ
ሞራ ያፈነው ፣ ልበ ቅጥቅጡ
ኩራቱ ንፍጡ ፣ ማጭበርበር ጌጡ
ሞራ ያፈነው ፣ ልበ ቅጥቅጡ
ኩራቱ ንፍጡ ፣ ማጭበርበር ጌጡ