Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የእኔ ምኞት!

Post by DefendTheTruth » 30 Oct 2025, 15:42

ኢሳያስ አፈወርቂ የተበለ ሌባ፣ መንቁርቱን ተይዞ ለፍርድ መቅረቡ አይቀሬ ነዉ፣ የሌባ አየነ ደረቅ አፍ ያድርቅ አይነት ነዉ ሰዉዬዉ ና።

የኔ ምኞት ይህን ሌባ የኢትዮጵያ እንስቶች (ሴት ወታደሮች) ይህን ወንጀለኛ መንቁርቱን ይዞ የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት እንዲያቆሙት ነዉ፣ ማንም የኢትዮጵያ ወንድ ወታደሮች ሰይጨመሩበት።