Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አሁን ይህን ሰራዊት ስም ማንቋሸሽ እና አልበሌ ወሬዎችን መሸከም ይገባዋል?

Post by DefendTheTruth » 27 Oct 2025, 14:30

ይህ አጥያት አይደለም ወይ? ይህ ሰራዊት ከደሃዉ ሕብረተሰብ ተወጣጥቶ፣ አንተን ከልባሌ ጥቃቶች ልከለከልህ ና ስብዕናህን ለማስከበር ነዉ ከቤቱ የወጣዉ። አንተን ለመከላከል ነዉ እኮ ራሱን አሳልፎ የምሰጠዉ። ታዲያ እሱ ላይ ተመልስህ ስትተኩስ ና የሱን ስም ስታንቋሽሽ ዉለህ ስታድር ምን ይሰማሃል? ስብዕና ከለህ ማለቴ ነዉ። ስብዕና የጎደለህ ከሆንክ ግን አንተን መኖርም አይገባህም እኮ! ይህ ሀቅ ነዉ!

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሁን ይህን ሰራዊት ስም ማንቋሸሽ እና አልበሌ ወሬዎችን መሸከም ይገባዋል?

Post by Abere » 27 Oct 2025, 14:57

ህገ-መግሥት የሌው፤
የሚከተለው ሠንዴቅ ዓላማ የሌለው፤
የሚመራው በህግ እና በህዝብ የተቀባ መሪ የሌለው፤
ድንበር ሳይሆን፤ መንደር እና መቀነት የሚበረብር፤
መከላከያ ሲባል በየትኛውም ዓለም እና ዘመን ሰምተን አናውቅም። ሽፍታ፤ ወሮ በላ ነው የሚባለው። በዚህ ዘመን አጠራር ደግሞ እንደ ሩዋንዳ ሁቱ ፅንፈኞች ለዘር ማጥፋት የተሰማሩ የኦሮሙማ ገዳይ ቡድን

ዋጋ የማያስከፍል አንዳች ነጻ ነገር የለም። ይህ ሽፍታ የኦሮሙማ ፅንፈኛ ዘር ጨፍጫፊ በደንብ አድርጎ ሂሳብ ይከፍላል - ሲወራረድ ታያለህ። አንሻ ሰይድን ያረደ፤ የወለጋ ኦሮሙማ ዛሬ ቤት-አማራ (ወሎ) ውስጥ በአንሻ ሰይድ የፋኖ ጦር ብርጌድ ሹሩባው እየተቆረጠ መሬት ላይ በመዘረር ሂሳብ ከፍሏል። ይቀጥላል። ይህ ሽፍታ እስካለተበተነ እና እስካልፈረሰ ድረስ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አሁን ይህን ሰራዊት ስም ማንቋሸሽ እና አልበሌ ወሬዎችን መሸከም ይገባዋል?

Post by DefendTheTruth » 27 Oct 2025, 16:01

Abere wrote:
27 Oct 2025, 14:57

ህገ-መግሥት የሌው፤
የሚከተለው ሠንዴቅ ዓላማ የሌለው፤
የሚመራው በህግ እና በህዝብ የተቀባ መሪ የሌለው፤
ድንበር ሳይሆን፤ መንደር እና መቀነት የሚበረብር፤
መከላከያ ሲባል በየትኛውም ዓለም እና ዘመን ሰምተን አናውቅም። ሽፍታ፤ ወሮ በላ ነው የሚባለው። በዚህ ዘመን አጠራር ደግሞ እንደ ሩዋንዳ ሁቱ ፅንፈኞች ለዘር ማጥፋት የተሰማሩ የኦሮሙማ ገዳይ ቡድን

ዋጋ የማያስከፍል አንዳች ነጻ ነገር የለም። ይህ ሽፍታ የኦሮሙማ ፅንፈኛ ዘር ጨፍጫፊ በደንብ አድርጎ ሂሳብ ይከፍላል - ሲወራረድ ታያለህ። አንሻ ሰይድን ያረደ፤ የወለጋ ኦሮሙማ ዛሬ ቤት-አማራ (ወሎ) ውስጥ በአንሻ ሰይድ የፋኖ ጦር ብርጌድ ሹሩባው እየተቆረጠ መሬት ላይ በመዘረር ሂሳብ ከፍሏል። ይቀጥላል። ይህ ሽፍታ እስካለተበተነ እና እስካልፈረሰ ድረስ
የኢሳያስ አፈወርቂ ተላላኪ ነዉ ስንል ቆየን፣ የምሰማንን አጣን እንጂ!

አሁንም አላመናችዉም?

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሁን ይህን ሰራዊት ስም ማንቋሸሽ እና አልበሌ ወሬዎችን መሸከም ይገባዋል?

Post by Abere » 27 Oct 2025, 16:20

DDT,
ነገርህ ሁሉ ሀራምባ እና ቆቦ ነው።

ግን የ13 ክ/ሀገራት ካርታ ምስል (ቅርፅ) ቁርጥ የአኖሌ ጡት ሃውልት ይመስላል። :lol: አኖሌን እያሰቡ ነበር እንደ ወያኔ/ኦነግ ኢትዮጵያን ቆርጠው ያስቆረጧት።

ዐብይ አህመድ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ መጫዎት እና መቆመሩን ማቆምያ የለውም። ይች ማጭበርበር ከተነቃባት ከርማለች። ሁሬሳዎች ዐብይ አህመድ የኤርትራን እውቅና ሊሰርዝ ነው እያላቸው ትለጥፋላችሁ። ግን የኤርትራን ዕውቅና ለመሰረዝ እኮ ቅድመ-ሁኔታዎች አሉ።

በመጀመሪያ ኤርትራ ክ/ሀገር ስለነበረች፤ አሁን ያለው የጎሳ ክልል ሙሉ በሙሉ ወደ ክ/ሀገር መመለስ ይገባዋል -
በመቀጠል ለኤርትራ መገንጠል ሲባል የተቀመጠው አንቀጽ 39 መሰረዝ ይገባዋል።
-የኢትዮጵያ ህጋዊ ሰንደቅ አላማ መመለስ አለበት። ባለ ዳቦው የሽፋታ ጨርቅ መጣል አለበት።

DefendTheTruth wrote:
27 Oct 2025, 16:01

Post Reply