Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14742
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

መሃይምነት እና ደደብነት ይለያያሉ።ሁሬሳ የደደብነት ምሳሌ ነው።ዐብይ የኦነግ/ወያኔ ክልል ህግ ይዞ አማራ ብሄርተኛ ሆነ ይላል፡ መሃይምነት በእውቀት ይታከማል፤ ደደብነት የማይድን በሽታ ነው

Post by Abere » 26 Oct 2025, 11:46

መሃይምነት እና ደደብነት ይለያያሉ። ሁሬሳ የደደብነት መገለጫ ምሳሌ ነው። ዐብይ አህመድ የኦነግ/ወያኔ ክልል እን ህግ ይዞ ባለበት አማራ ብሄርተኛ ሆነ ይላል፡ መሃይምነት በእውቀት ይታከማል፤ ደደብነት ግን የማይድን በሽታ ነው።


አሁን ሁሬሳ እያስጨነቀው ያለው ለምን አማራ በህይወት የመኖር ተፈጥሮአዊ መብቱን ለማስጠበቅ እራሱን ተከላከለ፤ እጁን አጣጥፎ ተቀምጦ ከበረት ተስቦ እንደሚታረድ በግ ለኦሮሙማ መከላከያ እና ኮሬነጌኛ ቁጭ አይጠብቅም ነው። ይህ የመርካቶ ኪስ አውላቂ ሶዶ የቱን ያህል በተፈጥሮው ደደብ ሁኖ የተወለደ መሆኑን ትምህርት ቤት አስገብተው አርሰው ዘፍዝፈው በእውቀት አጥበው ቢጨምቁት የማይለወጥ መሆኑን ነው።

ጤናማ አእምሮ ያለው ሰው ዕውቀት እና የትምህርት ገበታ ላይ ተሳታፊ ካልሆነ የግንዛቤ ዕጥረት ሊገጥመው ይችላል፤ ሆኖም ግን የሰው ልጅ ልዩ ጸጋ የሆነው ማስተዋል እና ነገ-በእኔ የሚል ፈራጅ ህሌና ስለተሰጠው ከደዴቦች የተሻለ ያስባል። ይህ በሥሌታዊ የነገሮች መንስዔዊ ትሥስር እና መስተጋብር ማንም ጤነኛ ሰው ያለው በጎ የግርጌ መነሻ (positive constant value) ነው፤ በዕውቀት/ትምህርት ሲታገዝ የአመለካከት አድማስ ያጎለብታል- ያገዝፋል። ድንቁርና በእውቀት ጮራ ይጠፋል። ማሃይምነት በትምህርት ይወገዳል። ይህ የሶዶ ጎርደና ኦሮሙማ (ሁሬሳ) ግን ሲፈጠር የደዴብነት መርገምት ተጣብቶት ነው። የሚከተለውን የማሃይም እና የዴዴብ ምሳሌያዊ አረዳድ ተመልከቱ


Suppose A is an illiterate Sodo-Gordena and B is Huresa, native of Sodo (but Raised in Markato”
1. Illiteracy
Meaning: The inability to read or write.
Cause: Usually due to lack of education or opportunity, not a lack of intelligence.
Example:
o B is illiterate means B cannot read or write, perhaps because they never went to school.
o However, B can still be very smart, wise, or practically intelligent.
o For example, many illiterate people can run successful businesses, remember complex information, or solve problems creatively.


2. Stupidity
Meaning: A lack of good judgment or intelligence. This is Huresa: Read the Chronicles of Chilfitu.

Cause: Usually refers to poor reasoning, foolish decisions, or inability to understand — regardless of education level.
Example:
o A is stupid means A has difficulty understanding things or consistently makes poor decisions. Huresa :mrgreen:
o A person can be highly educated (even literate) but still behave stupidly. Huresa, but stupid. :mrgreen: