Re: Eyewitness report: የትግራዩን ጦርነት መርቀው ካስጀመሩት የኃይማኖት መሪ አንዱ የነበሩት ተቀዳሚ ሃጂ ሙፍቲ ደየሙ
ይህ ፎቶ የተነሳው የቅማላሙ ወያኔ ግሪሳ የአማራ ኤሊት ጋር ሂሳብ አወራርዳለሁ ብሎ በብልፅግና ሴራ ቤትምአማራ ወሎን በሚያወድምበት ወቅት ነው። ቅማላሙ ወያኔ አማሮን ከመግደል አልፎ ከብቶችንም ሲገድል ነበር።
ይህን ሰይጣናዊ ድርጊት በማውገዝም ወደመጣበት ለመመለስም ቅኑ አባት ሐጂ ሙፍቲ ለሕዝቸው ታትረው ሰርተዋል። ቅማላሙ ወያኔ እፍርታም እንደመሆኑ ተሸንፎና ተዝረክርኮ ሲባረር ጀኖሳይድ ብሎ ማልቀሱ ምንም ትርጉም የለውም። ዋጋውን አግኝቶ ድጋሚ እንዳይሞክር ተደርጎ ተሸኝቷል።
ይህን ሰይጣናዊ ድርጊት በማውገዝም ወደመጣበት ለመመለስም ቅኑ አባት ሐጂ ሙፍቲ ለሕዝቸው ታትረው ሰርተዋል። ቅማላሙ ወያኔ እፍርታም እንደመሆኑ ተሸንፎና ተዝረክርኮ ሲባረር ጀኖሳይድ ብሎ ማልቀሱ ምንም ትርጉም የለውም። ዋጋውን አግኝቶ ድጋሚ እንዳይሞክር ተደርጎ ተሸኝቷል።
Re: Eyewitness report: የትግራዩን ጦርነት መርቀው ካስጀመሩት የኃይማኖት መሪ አንዱ የነበሩት ተቀዳሚ ሃጂ ሙፍቲ ደየሙ
በፈጣሪ እየተመራ፣ እያሪኮን ያንበረከከው ኢያሱ የተቀደሰ ጦር ከመራ፣ የወያኔን ዕኩይ ተግባር ለመስበር ልጅና አዋቂ ወደ ጦር ቢዘምት ምን ያስደንቃል? ነፍሶን ይማረው!