Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 16876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የወያኔና የሻዕቢያ ጉጦች ስሜትን በመኮርኮር ፋኖ የተንኮል ወጥመዳችሁ ውስጥ የሚገባ መስሏችሁ ለሃጫችሁን አዘረክርኩ!

Post by Selam/ » 18 Oct 2025, 14:48

የወያኔና የሻዕቢያ ካድሬዎች ሰሞኑን ብዙ መርገብገብና የአዞ እንባ ማዝረክረክ አብዝተዋል፣ አማራ የእነሱን የሃምሳ ዓመት ወዳጅ ኦሮሙማን እንዲዋጋላቸው።

Nice try but Selam will never fall for this type of crap because Shabiya & Woyane are as evil as PP.