Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39795
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ER ውስጥ 24/7 የሚንጫጩት ኢትዮጵያ ጠል ባንዳና ባዳዎች የሆረንስ ጓደኝነት ይህን ያልክ የሚሹት ለምን ይሆን?

Post by Horus » 16 Oct 2025, 22:10

ሆረስ የዚች ከተማ ውልድ ነው! ኢትዮጵያን የሚከዳበት ልብ ፈጣዊው አልሰጠውም !! ባንዳና ባዳ በምናብና ቅናት ሲደንስ ወሎ ያድራል እስከ እለተ ህልፈቱ :lol: :lol: :lol: :lol: