Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39795
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ከብዙ መቶ ሺዎች እስከ ሚሊዮን ምዕመን የሚታደምበት ታላቁ ምድረ ከብድ !!!

Post by Horus » 12 Oct 2025, 00:42

ይህ የግንቦት 5 ክብር ነው ! ሌላው ከነገ ወዲያ የሚከበረው ጥቅምት 5 ነው
ከብድ በክስታኔኛ ክቡር ማለት ነው