አምባሬ አሸንዳ ማለት እንደ ሆነ በፍጹም አላውቅም ነበር! ይህ ደሞ የሚገርም የዎገራም ክስታኔዎች ባህል ነው! አምባሬ ጭቃን ማን ያስታውሳል?!!
ሴቶቹ ወንዶቹን የሚያባርሩበት !!!! ይህ ደሞ እየጠፋ የነበረ ባህል መሆን አለበት !!! ዎገራም ከአይመለል የማይርቅ አገር ነው ፣ ሄጄበት አላውቅም ። በልማድ አምብረጭቃ የሚባለው የሴቶች ቅባት ሎሽን እንደ ሽቶ ነበር ቀለሙ አረንጓዴ የሚሰራው ከአምባሬ ነበር ማለት ነው ። ግ ን ብርጉድ የመሳሰሉ የሽቶ ነገሮች ያስገቡበት ነበር መሰለኝ! ልጅ ሆኜ ነው ከገበያ ጠፍቶ በላቭራዶር ሽቶ የተተካው!! እህቶቼ ከሁነኛው መራ የሚገዙት !!!!
Last edited by Horus on 11 Oct 2025, 23:18, edited 3 times in total.
Re: አምባሬ አሸንዳ ማለት እንደ ሆነ በፍጹም አላውቅም ነበር! ይህ ደሞ የሚገርም የዎገራም ክስታኔዎች ባህል ነው!
ወገራም የሚባለው አገር ይህ ነው
ዘፈኑ ወገራም የማታውቅ እወቅ ይላል ርዕሱ
ዘፈኑ ወገራም የማታውቅ እወቅ ይላል ርዕሱ
Re: አምባሬ አሸንዳ ማለት እንደ ሆነ በፍጹም አላውቅም ነበር! ይህ ደሞ የሚገርም የዎገራም ክስታኔዎች ባህል ነው! አምባሬ ጭቃን ማን ያስታውሳል?!!
Imbecile!
Speaking to yoursel
Speaking to yoursel
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10406
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: አምባሬ አሸንዳ ማለት እንደ ሆነ በፍጹም አላውቅም ነበር! ይህ ደሞ የሚገርም የዎገራም ክስታኔዎች ባህል ነው! አምባሬ ጭቃን ማን ያስታውሳል?!!
Horus,
Why are you forcing other cultures on the throat of Er members and getting Gurage targeted because of your premature behavior?

ምን ማለትህ ነው ባህሌን በሌሎች መጫን? የምጽፈው ካልተስማማህ አታንብበው! እህቺ ሌሎችን ለማፈን በማሸማቀቅ ሰዎች እንዳይናገሩ ማድረጉን አዝለሃው ወደ መቀሌ ሂድ! Do you know what the word premature means?ethiopianunity wrote: ↑12 Oct 2025, 00:53Horus,
Why are you forcing other cultures on the throat of Er members and getting Gurage targeted because of your premature behavior?