Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በየወገንህ ሲባል የሰማ የ50 አመት ቆዳ ዘሎ ከከብት ጋጥ ገባ፤ ሁሬሳ ባለቀ ሰአት ኦሮሙማ 1 ሺ አመት መግዛት አለበት በሚል ቅዠት አቅሉን በመሳት ወሎ ላይ የኦሮሙማ እሬሳ እያመረተ ነው።

Post by Abere » 08 Oct 2025, 11:04

በየወገንህ ሲባል የሰማ የ50 አመት ቆዳ ዘሎ ከከብት ጋጥ ገባ፤ ሁሬሳ ባለቀ ሰአት ኦሮሙማ 1 ሺ አመት መግዛት አለበት በሚል ቅዠት አቅሉን በመሳት ወሎ ላይ የኦሮሙማ እሬሳ እያመረተ ነው። ከወደ ወሎ በኩል በየዕለቱ የሚገኙት መረጃዎች የሚያረጋግጡት የኦሮሙማ እግር ተነቃቅሎን አማራ ፋኖ እግሩን በሚገባ መትከሉን ነው። እነ ሁሬሳዎች በአኩርባጅ እየተነቀለላቸው ፈርጥጠዋል። ልበ-ወልቅ ካልሆነ በስተቀር የኦሮሙማ ነገር በሰሜን ኢትዮጵያ አክትሟል። ሺ አመት እንገዛቸዋለን አሉ 1 አመት (360) ቀን እንኳን የጀግና አማራን እጅ መጨበጥ አልቻሉም። ወይ ጉድ ግን ከ80 በላይ ያሉ ጎሳዎች ከሞላ ጎደል ፀረ-ኦሮሙማ ናቸው፤ ግን ስልጤ እና ሶዶ ተለይተው የእሬቻ ኦሮሙማ ቂጥ አጣቢ መሆናቸው ለምን ይሆን?