-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9820
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Why did Britain loot Eritrea during its occupation?
እኛ ኢትዮጵያውያን አፈር ደቼ በልተው ከጣልያን ቅኝ ግዛት ነፃ ያወጡን እንግሊዞችን እድሜ ልካችንን ብናወራው ከፍለን የማንጨርሰው ትልቅ ውለታቸው አለብን።
የጣሊያንን ወረራ ተከትሎ «የይሁዳ አንበሳ» በመባል የሚታወቁት ንጉሳችን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በስደት የቆዩት እንግሊዝ አገር ውስጥ ነበር።
እንግሊዞች ጣልያንን ካሸነፉ በኋላ ጀግናው ጥበበኛውና አስተዋይ ንጉሳችን በሰላም ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ተደረገ። እንግሊዝ ነፃነታችንን የሰጠችን ባለውለታችን ናት።