ትላንት ኦሮሞን ከሌላው ጋር ሊያባላ ተከትለኸኝ ኢሬቻ ውጣ አለ የባእድ አምልኮን ከኢየሱስ ጋር እያመሳሰለ:: ሌላው ስለኢሬቻ እንቅልፍ ያጣና ጦርነት ይገጥም ይመስል!
አሁን ደግሞ ክርስቲያን አጠቃህ እስላም አማራ ተነስ እያለ ረብሻ ሲቀስቅስ እዩ!
እናንተ ከአባታችሁ ከዲያቢሎስ ናችሁ:: እርሱ በመጀመርያ ነብስ ገዳይ ነበረ:: እርሱ የሃስት አባት ነው ሃስት ሲናገር ከራሱ ይናገራል አለ እየሱስ ስለስይጣንና ፈሪሳውያን ሲናገር ያለው::
ይብላኝ ይህን መንግስት ደግፈው ይህ መንግስት የስላምና የብልፅግና ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለው መንግስት ነው ብለው ሽንጣቸውን ገትረው የሚያደነቁሩን የሃይማኖት መሪዎች በተለይም ዼንጤዎች:: ለስላም የማይቆም መንግስት ዲያቢሎስ የሚነዳው ነው:: ማኔ ቴቄል ፋሬስ::
ኢትዮዽያ አድጋ በልፅጋ አንድ ሆና ለመኖር ሁልጊዜ ጦርነት ውስጥ ትሁን አንድ ዘር ይርገጣት አብይ ይንገስባት ያለ ማን ነው? For sure እግዚአብሄር አይልም ዲያቢሎስ እንጂ:: እርሱ የጨለማ ስራ የሚወድ ነብስገዳይ ስለሆነ!!