Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12870
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ፋንዶ ማለት ምን ማለት ነዉ፤ የማታዉቁ ካላችዉ ማለቴ ነዉ?

Post by DefendTheTruth » 05 Oct 2025, 03:58

ፋንዶ ማለት ታላላኪ ማለት ነዉ፣ በአጭሩ ለማስቀመጥ፣ ትንሽ ጨምር ካላችዉ ደግሞ፣ እፍረት የምባል ነገር በምንም አይነት የልተፈጠረበት ማለት ነዉ። ለሻቢያ ና ለወያኔ መላላክ ትልቅ ዝና ነዉ ብሎ በገቢያ የምለፍፍ ፍጡር ማለት ነዉ።

"ፋኖ ህዋሃትን እና ሻዕቢያን ከጎኑ ካሰለፈ የአባቶቹ ልጅ ሆኗል ማለት ነው" "Engineer" Yilikal Getaneh, or what ever.

"ህዋሃት ሊመጣብን ነው የሚሉ ካሉ ሽንታሞች ናቸው", wow!

I have ignored this man and his co. but still sometimes it gets difficult to over see such a diatribe.



ቅጀቱ አያለዉ የምባለዉ ሌለኛዉ ጉድ ደግሞ እንዲህ ይለናል፣ እንደተለመደዉ የለምንም እፍረት: we can win against the government in just 45 days.

"በ45 ቀናት ውስጥ አገዛዙን ማስወገድ እንችላለን'' ቅጀቱ አያለዉ.