Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sesame
- Member+
- Posts: 7894
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
-
almaze
- Member+
- Posts: 8347
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 02 Oct 2025, 16:39
Indeed, he deceived ባባ ኢሱ by claiming to be single and sexually assaulted him. ጢዛ-ቸውን አኬልዳማ አስመስሎታል ብለው ሲሉ ሰምቻለሁ
Please wait, video is loading...
-
sesame
- Member+
- Posts: 7894
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Post
by sesame » 03 Oct 2025, 10:00
Finfinne Press,
1h
ትላንት ጋዝ አውጥተን ለገባያ ማቅረብ ተጀመረ የሚለው ፕሮፓጋንዳ ውሸት መሆኑ ግልጽ ላልሆነላችሁ መረጃና ማስረጃውን Ethio Forum አቅርቧልና አዳምጡ። አንድ ሊትር ጋዝም ለገባያ አልቀረበም። በቅርቡም አይቀርብም። የሚወጣውን ጋዝ ወደ ፈሳሽ መልክ ቀይሮ ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችለው ፋብሪካ ገና አልተገነባም ፡) የታዩት ቦቴዎችም ለማስመስል የተደረደሩ ናቸው። በጋዝ እንጂ በነዳጅ የሚሰራ ትራክ ከእንግዲህ ወደ ሀገር አይገባም የተባለውም ፉከራ ሊፈጽም የማይችል ዲስኩር ነው። ልክ ከዚህ በፊት የሌክትሪክ እንጂ የነዳጅ መኪናማስገባት ቆሟል ከተባለ በኋላ የሀገሪቷን ትራንስፖርት በኤለክትሪክ ለማከናወን የተዘጋጀ መሰረተ ልማት ስላሌለ ውሳኔው እንደተሻረው ማለት ነው።
#የውሸት_ሱስ
Jawar Mohammed
https://www.facebook.com/share/p/17AV8nDMLP/
-
Abdisa
- Member+
- Posts: 6262
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
Post
by Abdisa » 03 Oct 2025, 10:18
He lies more frequently than he breathes.