Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42048
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወረሞ ኦላ እና የጎዣም ፋኖ ነገ አብረው ይዘምታሉ ተባለ!!! በዚያ ላይ ዲዲቲ 'የመስቀል እንግዳ ሁሌም ድግስ ይመስላታል' ሲል ተረተ!!!!

Post by Horus » 29 Sep 2025, 16:36

እኔ ግን ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ?

አንደኛ፣
ይህ በሃምሌ ይጀመራል የተባለ የግብጽ ፣ ኤርትራ፣ ወያኔ ፣ ፋኖና ኦላ ጥምር ዘመቻ ለምንድን ነው መስከረም መጨረሻ ድረስ የዘገየው? አሁን በጥቅምት ብራ ጸሃይ የድሮንና ጦር አይሮፕላኖች አይን ከተከፈተ በኋላ እንዴት ነው የሚሆነው?

ሁለተኛ፣
አሁን ወያኔ የመታቸው የሰሜን ወሎ ሰርፕራይድ አታክ የተኛውን መከላከያ ከእንቅልፉ ከመቀስቀስ ባለፈ ምን እስትራተጂክ ግብ አሳካ?


eden
Senior Member
Posts: 10067
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 29 Sep 2025, 20:08

ለየልህ መሰል - ከራስህ ጋር ትመላለስ ጀመር

Misraq
Senior Member
Posts: 17425
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re:

Post by Misraq » 29 Sep 2025, 21:00

eden wrote:
29 Sep 2025, 20:08
ለየልህ መሰል - ከራስህ ጋር ትመላለስ ጀመር
You are making him worse :lol: :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 4660
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የወረሞ ኦላ እና የጎዣም ፋኖ ነገ አብረው ይዘምታሉ ተባለ!!! በዚያ ላይ ዲዲቲ 'የመስቀል እንግዳ ሁሌም ድግስ ይመስላታል' ሲል ተረተ!!!!

Post by Right » 29 Sep 2025, 22:50

ለየልህ መሰል - ከራስህ ጋር ትመላለስ ጀመር
He talks to himself and he gets excited by looking at his picture in the bucket of water. It is dementia.He has one important comrade: DDT.

He needs to visit a mental hospital.

He is trapped. A self inflicted wound. I don’t think he has ever imagined that he will be in this position. It all started with that propaganda visit of the Gurage zone by clown Abiye Ahmed Ali.



Post Reply