Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13134
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

በመስቀል ቀን የመጣች እንግዳ ሁሌም ድግስ ይመስላታል!

Post by DefendTheTruth » 29 Sep 2025, 15:45

በመስቀል ቀን የመጣች እንግዳ ሁሌም ድግስ ይመስላታል፤ አሉ ስተርቱ (በአፋን ኦሮሞ)።

በመስቀል ቀን (የአመት በዓል ቀን) ደረሰች ና ሁሉም ነገር በሽበሽ ነበር፣ በደምብ ተስተናገደች፣ ፌሽታ መሰላት። ያ ደግሞ በዕለቱ ብቻ ሳይሆን ሁሌም እንደዚህ ያለ መሰላት። አመት በዓሉ ስያልፍ፣ ያ ሁሉ ድግስ እንደሌላ አልገባትም፣ ማስተዋል ያቃታት እንግዳ። ራሷን መዘጋጀት ያቃታት። ለብስጭት ራሷን አዘጋጅታለች፣ ማስታዋል ያልቻለች!

ሻቢያ የምትባል ፍጡር፣ በ1980ዎቹ ና 1990 አሁን ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለ መሰላት፣ ጉዷን ታያለች፣ ጋና ትገረማለች፣ ላኪዋን ግብፅ እግር ስር ወድቃ ድረስልኝ ብላም ትማፃነለች። ይህ ይሆናል፤ በመጨረሻም ኢትዮጵያ የባሕር በርን ሙሉ መብት ተቆጣጥራ ትመለሳለች፣ ሻቢያም በዕፍረት ትመለሰለች፣ በብስጭት። ይህ ይሆናል!



Post Reply