Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sarcasm
Senior Member
Posts: 11378
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "ከዚህ በኋላ፤ እኛ እያለን የኤርትራና የትግራይ ሕዝቦች ብልጽግና ሊያጠቃ አይችልም።" ጀነራል ተፈራ ማሞ የፋኖ አመራር

Post by sarcasm » 27 Sep 2025, 07:15

General Tefera Mamo's three legged Habesha Stool

Three-legged habesha stool is stable because three points always define a plane, allowing the stool to rest on a flat surface and always have three contact points, even if the floor is uneven. Unlike a four-legged stool, a three-legged stool cannot wobble on an uneven surface because there is only one possible combination of three legs to make contact with the floor.

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: "ከዚህ በኋላ፤ እኛ እያለን የኤርትራና የትግራይ ሕዝቦች ብልጽግና ሊያጠቃ አይችልም።" ጀነራል ተፈራ ማሞ የፋኖ አመራር

Post by Yimer » 27 Sep 2025, 08:54

A stupid analysis on three leg stools.

Tefera Mamo is a loser. He can speak for Agaw shengo, but not for Amharas.
sarcasm wrote:
27 Sep 2025, 07:15
General Tefera Mamo's three legged Habesha Stool

Three-legged habesha stool is stable because three points always define a plane, allowing the stool to rest on a flat surface and always have three contact points, even if the floor is uneven. Unlike a four-legged stool, a three-legged stool cannot wobble on an uneven surface because there is only one possible combination of three legs to make contact with the floor.

Right
Member
Posts: 4238
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: "ከዚህ በኋላ፤ እኛ እያለን ብልጽግና የኤርትራና የትግራይ ሕዝቦችን ሊያጠቃ አይችልም።" ጀነራል ተፈራ ማሞ የፋኖ አመራር

Post by Right » 27 Sep 2025, 09:30

And Mr Yimer,
PP boy - General Tefera Mamo is a precious son of the Amhara people.
You are nervous. You can be angry all you want but a pincer move in 4 directions is heading to the capital. It is a matter of time.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11378
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "ከዚህ በኋላ፤ እኛ እያለን የኤርትራና የትግራይ ሕዝቦች ብልጽግና ሊያጠቃ አይችልም።" ጀነራል ተፈራ ማሞ የፋኖ አመራር

Post by sarcasm » 27 Sep 2025, 19:41

https://www.youtube.com/shorts/p5ostRWXHWo
Yimer wrote:
27 Sep 2025, 08:54
A stupid analysis on three leg stools.
sarcasm wrote:
27 Sep 2025, 07:15
General Tefera Mamo's three legged Habesha Stool

Three-legged habesha stool is stable because three points always define a plane, allowing the stool to rest on a flat surface and always have three contact points, even if the floor is uneven. Unlike a four-legged stool, a three-legged stool cannot wobble on an uneven surface because there is only one possible combination of three legs to make contact with the floor.

almaze
Member+
Posts: 8356
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: "ከዚህ በኋላ፤ እኛ እያለን ብልጽግና የኤርትራና የትግራይ ሕዝቦችን ሊያጠቃ አይችልም።" ጀነራል ተፈራ ማሞ የፋኖ አመራር

Post by almaze » 27 Sep 2025, 19:51

A three-legged chair is more stable on an uneven floor, whereas a four-legged chair provides tipping protection and stability on a level surface. :lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9822
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "ከዚህ በኋላ፤ እኛ እያለን ብልጽግና የኤርትራና የትግራይ ሕዝቦችን ሊያጠቃ አይችልም።" ጀነራል ተፈራ ማሞ የፋኖ አመራር

Post by Digital Weyane » 27 Sep 2025, 21:02

እኛ የትግራይ ህዝብ ለጀኔራል ተፈራ ማሞ ትልቅ ክብር አለን።

የብልፅግና ካድሬዎች ምን ያህል ቢንጫጩም የፋኖን ትግል መግታት አይችሉም።
:roll: :roll:

Abere
Senior Member
Posts: 14755
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ከዚህ በኋላ፤ እኛ እያለን ብልጽግና የኤርትራና የትግራይ ሕዝቦችን ሊያጠቃ አይችልም።" ጀነራል ተፈራ ማሞ የፋኖ አመራር

Post by Abere » 28 Sep 2025, 11:34

የባርጩማው ሦስት እግሮች ግዑዛዊ እንጅ ርዕዮተ-ዓላማዊ፤ እሴታዊ አንድነት እና የጋርዮሽ ዘላቂ ራእይ አላማ ሊኖረቸው አይችልም። ይህ የአንድ ብልጥ እና ሞኝ ታሪካ እና ምሳሌ ይመስላል። አንድ ብልጥ እና ሞኝ ጫካ ዛፍ ሊቆርጡ ወርደው የተቆረጠውን ዛፍ እንደት ተሸክመን እንሂድ የሚል ውይይት ላይ ብልጥ ቀድሞ ተናጋሪ በመሆን እርሱ የዛፉ ቅርንጫ ብዙ ስለሆነ ከኋላ እሸከማለሁ፤ ለሞኙ ደግሞ ግንዱ ትንሽ እቅፍ ስለሆነ ከፊት ተሸክሞ እንድሄድ መከረ። ታዲያ ብልጥ ከኋላ በመሆን ሞኝ ግንድ ተሸክሞ አቀበት ይገፋል፤ ብልጥ ከኋ ሲፈልግ እየለቀቀ ሸክሙን ለሞኝ እየተወ እየቀለደ ሞኝን በሸክም አድክሞ ሰራተኛ መስሎ ታየ ይባላል።
ይኸ ሰሜነኛ ወዘተ ላም እራት እግር አራት አይን አለው የሞኝ ተራት አይሰራም። ሰሜነኞቹ ናቸው ማኒፌስቶ አውጥተው አማራን ይጥፋ ያሉት፤ ሰሜነኞቹ ናቸው አማራን የእነርሱ ተሸካሚ አድርገው የሚቀልዱበት። አማራ እና ኦርቶዶክስ የሰሜኖቹ ጠላት ነው ተብሎ የተፈረጀ ነው - ሰሜነኞቹ ናቸው በባንድነት አማራን ሲያደሙት የኖሩት። ይህ ጀኔራል ለምን ከሰሜነኞቹ ሻዕብያ እና ወያኔ ጋር አንድ ሊሆን ፈለገ? ከትግሉ በኋላ ምን ምንዳ ነው አማራ የሚያገኘው? ከሻእብያና ወያኔ አማራ ያገኜ ነገር ቢኖር ፍዳ ብቻ ነው። ኦነግ አብይ አህመድ እኮ እነርሱ በአማራ ላይ ያመጡት ፍዳ ነው። እነርሱ ያመጡትን ፍዳ ለማጥፋት በሚታገልበት ወቅት የፍዳውን ወላጆች ተንከባካቢ መሆን አይቻልም። አማራ ትልቅ ህዝብ እና ግዙፍ ሃይል ያለው ነው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11378
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "ከዚህ በኋላ፤ እኛ እያለን የኤርትራና የትግራይ ሕዝቦች ብልጽግና ሊያጠቃ አይችልም።" ጀነራል ተፈራ ማሞ የፋኖ አመራር

Post by sarcasm » 30 Sep 2025, 08:04

የTDF ታሪካዊ ውሳኔዎች | አቢይ አሕመድ ጥላቻው በትኩሱ ና ኤርትራ ገብተን እናውድም እንዝረፍ እንጨፍጭፍ ሲለው፤ "አልገባም!" ና አብረን ፋኖን እንግደል ሲለው፤ "አማራ ክልል አልገባም!"

Post Reply