መቸም ጉድ በጉድ እያሰማን የጠባው መስከረም ዛሬ ደሞ በ ኦህዴድ ዘረፋ ዜና ጆሮ ጭው እያደረገ ነው፣፣ የ ንብረት አስተዳደር ተቋራጭ የተቀጠረበት ገንዘብ አውሮፕላኖቹ ከተገዙበት እጥፍ እጥፍ መሆኑን እያየህ፣ ኮሪደሩ እያልክ እዚህ ለሃጭህን አታዝረብርብ፣፣ ሌብነትን እንደሙያ የሚይዙ እነ ቁጭ በሉ እንኳን በዚህ ዜና ይደነግጣሉ፡
መሰረት ሚዲያ እንደዘገበው፣-
#የምርመራዘገባ የሰብል ኬሚካል እንዲረጩ በመንግስት የተገዙ አነስተኛ አውሮፕላኖችን ለማስተዳደር ከአንድ የግል ድርጅት ጋር የተፈፀመው አነጋጋሪው የ7.1 ሚሊዮን ዶላር ውል
የግብርና ሚኒስቴር የገዛቸውን አምስት የሰብል መርጫ አውሮፕላኖች ለሚያስተዳድርለት የግል ተቋም በአመት ከአንድ ቢልዮን ብር በላይ እየከፈለ መሆኑ ታውቋል። ከዚህ ወጪ በተጨማሪ መንግስት በየአመቱ ለአውሮፕላኖቹ ኢንሹራንስ እና መለዋወጫ ግዢ ከ200 ሚልዮን ብር በላይ እያወጣ ይገኛል።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/azwkr3zn
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: በስርቆት እና ምዝበራ የተግማማው የ ኮሪደሩ ኦህዴድ አገዛዝ፣ ዛሬ ደሞ ለ ፀረተባይ መርጫ በ $11 ሚሊየን የተገዙ አዉሮፕላኖችን በ $7.1 ሚሊየን ወጪ በግለሰብ እንዲተዳደሩ አደረገ
And the sodo PP jihadi Horus will come and post corridor or Assab port slogan or video to cover up the mess they sit on or the millon $ they steal. It is all a show business. They steal and beat a drum to cover their arse under the narrative of Ethiopia. The wolf under sheep skin: lol:Za-Ilmaknun wrote: ↑16 Sep 2025, 16:25መቸም ጉድ በጉድ እያሰማን የጠባው መስከረም ዛሬ ደሞ በ ኦህዴድ ዘረፋ ዜና ጆሮ ጭው እያደረገ ነው፣፣ የ ንብረት አስተዳደር ተቋራጭ የተቀጠረበት ገንዘብ አውሮፕላኖቹ ከተገዙበት እጥፍ እጥፍ መሆኑን እያየህ፣ ኮሪደሩ እያልክ እዚህ ለሃጭህን አታዝረብርብ፣፣ ሌብነትን እንደሙያ የሚይዙ እነ ቁጭ በሉ እንኳን በዚህ ዜና ይደነግጣሉ፡
መሰረት ሚዲያ እንደዘገበው፣-
#የምርመራዘገባ የሰብል ኬሚካል እንዲረጩ በመንግስት የተገዙ አነስተኛ አውሮፕላኖችን ለማስተዳደር ከአንድ የግል ድርጅት ጋር የተፈፀመው አነጋጋሪው የ7.1 ሚሊዮን ዶላር ውል
የግብርና ሚኒስቴር የገዛቸውን አምስት የሰብል መርጫ አውሮፕላኖች ለሚያስተዳድርለት የግል ተቋም በአመት ከአንድ ቢልዮን ብር በላይ እየከፈለ መሆኑ ታውቋል። ከዚህ ወጪ በተጨማሪ መንግስት በየአመቱ ለአውሮፕላኖቹ ኢንሹራንስ እና መለዋወጫ ግዢ ከ200 ሚልዮን ብር በላይ እያወጣ ይገኛል።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/azwkr3zn
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: በስርቆት እና ምዝበራ የተግማማው የ ኮሪደሩ ኦህዴድ አገዛዝ፣ ዛሬ ደሞ ለ ፀረተባይ መርጫ በ $11 ሚሊየን የተገዙ አዉሮፕላኖችን በ $7.1 ሚሊየን ወጪ በግለሰብ እንዲተዳደሩ አደረገ
https://meseretmedia.substack.com/p/71? ... irect=true
እነ ጋሽ ኮሪደር እንደዚህ ከሚዘረፍ የህዝብ ሃብት እና ወረት ላይ በሚበጨቅላቸው ፍርፋሪ ተቀማጥለው ያዙን ልቀቁን ሲሉን የሚውሉት እዚህ፣፣ ከደሃ እና ከነጠፈ ሃገር ተዘርፎ መክበር ህሊና ላለው ሰው ሞት ነው!! ባይበላስ ቢቀር? ምድረ ችጋራም ነጣቂ ሁላ
እነ ጋሽ ኮሪደር እንደዚህ ከሚዘረፍ የህዝብ ሃብት እና ወረት ላይ በሚበጨቅላቸው ፍርፋሪ ተቀማጥለው ያዙን ልቀቁን ሲሉን የሚውሉት እዚህ፣፣ ከደሃ እና ከነጠፈ ሃገር ተዘርፎ መክበር ህሊና ላለው ሰው ሞት ነው!! ባይበላስ ቢቀር? ምድረ ችጋራም ነጣቂ ሁላ
Re: በስርቆት እና ምዝበራ የተግማማው የ ኮሪደሩ ኦህዴድ አገዛዝ፣ ዛሬ ደሞ ለ ፀረተባይ መርጫ በ $11 ሚሊየን የተገዙ አዉሮፕላኖችን በ $7.1 ሚሊየን ወጪ በግለሰብ እንዲተዳደሩ አደረገ
Not to mention the money embezzled during the buying process of the planes
And look the signature of the person on the letter. Typical nation nationalities signature. Aramuma use other ethnics to collect their spoils when they don't want to be directly visible
And look the signature of the person on the letter. Typical nation nationalities signature. Aramuma use other ethnics to collect their spoils when they don't want to be directly visible
Re: በስርቆት እና ምዝበራ የተግማማው የ ኮሪደሩ ኦህዴድ አገዛዝ፣ ዛሬ ደሞ ለ ፀረተባይ መርጫ በ $11 ሚሊየን የተገዙ አዉሮፕላኖችን በ $7.1 ሚሊየን ወጪ በግለሰብ እንዲተዳደሩ አደረገ
It is obvious that massive robbery is underway when a government engages in a massive construction campaign of projects of little value, such as palaces, parks, painted side-walks and corridors, The story of Ovid, a company that claims a "future contracts value of $15 billion", suffices as proof! The only question is: How much of the $15B is going into PP-pockets?
Last edited by sesame on 16 Sep 2025, 23:41, edited 4 times in total.
Re: በስርቆት እና ምዝበራ የተግማማው የ ኮሪደሩ ኦህዴድ አገዛዝ፣ ዛሬ ደሞ ለ ፀረተባይ መርጫ በ $11 ሚሊየን የተገዙ አዉሮፕላኖችን በ $7.1 ሚሊየን ወጪ በግለሰብ እንዲተዳደሩ አደረገ
Amen!Za-Ilmaknun wrote: ↑16 Sep 2025, 17:12https://meseretmedia.substack.com/p/71? ... irect=true
እነ ጋሽ ኮሪደር እንደዚህ ከሚዘረፍ የህዝብ ሃብት እና ወረት ላይ በሚበጨቅላቸው ፍርፋሪ ተቀማጥለው ያዙን ልቀቁን ሲሉን የሚውሉት እዚህ፣፣ ከደሃ እና ከነጠፈ ሃገር ተዘርፎ መክበር ህሊና ላለው ሰው ሞት ነው!! ባይበላስ ቢቀር? ምድረ ችጋራም ነጣቂ ሁላ
Re: በስርቆት እና ምዝበራ የተግማማው የ ኮሪደሩ ኦህዴድ አገዛዝ፣ ዛሬ ደሞ ለ ፀረተባይ መርጫ በ $11 ሚሊየን የተገዙ አዉሮፕላኖችን በ $7.1 ሚሊየን ወጪ በግለሰብ እንዲተዳደሩ አደረገ
Corridor development is a money laundering scheme and also it serves as a propaganda tool.?Period.
Kudos for Z in posting the link.
The forum participants needs to bring these kind of facts to neutralize the PP propaganda machine.
MOU, Corridor, Assab, Gerd etc bla! bla!
Expose the pigs.