ከ5ቱ የአዲስ አበባ በሮች 3ቱ ኮሪደር ሆነዋል! የሚቀጥሉት የቡራዩና ሰበታ በሮች ናቸው!
የቡራዩና ሰበታ በሮች ማለት ጉለሌ ፣ ዊንጌት ፣ አስኮ ፣ መርካቶ ፣ ኳስ ሜዳ ፣ አዲስ ከተማ ፣ ኮልፌ ፣ ቀራኞ ፣ ወዘተ ማለት ነው !!!!
Last edited by Horus on 04 Sep 2025, 14:19, edited 1 time in total.
Re: ከ5ቱ የአዲስ አበባ በሮች 3ቱ ኮሪደር ሆነዋል! የሚቀትሉት የቡራዩና ሰበታ በሮች ናቸው!
የምቀኝነት ፖለቲካ የተሸናፊነት ሳይኮሎጂ ነው ! ጥሩ የሚሰራ መንግስት በርታ ይባላል! አለቀ !!!