ቆይ!
ትላንት ጉራጌ ክልል ነው ብሎ እሪ በሉ አለ!
ኦሮሞ ጉራጌን ዋጠው አገር አበላሽ ብሎ እሪ ብሎ አሪ በሉ አለ
ቀጥሎ ፋኖ የአገር መከላከያ ነው ብሎ እሪ አለ!
እንደገና የኮሪደሩን ቸግር ነቅሶ አውጥቶ ስሙኝ ብሎ እሪ አለ
.........
አሁን ተገልብጦ:-
የለየለት የዘር ፋሽስቱ አራሙማን/አረሙማን ጉራጌን ያለውን ክልል የከለከለውን ያስረውን ኦሮማይዝ ያረገውን
በድሮን ህፃናት ሴትና አዛውን የሚፈጠፍጠውን
80% subsistence farming ገበሬ 70% ድሃ በሚኖርበት አገር በቢሊዮን ዶላር ቤተ-ቅዠት የሚገነባውን
ለአረብ መምነሽነሻ መንገድ የሚያጌጠውን
ቀን ተሌሊት ስለጦርነት ጉራ የሚነዛውን ወጣቱ ባልተገባ ጦርነት የሚጨርስውን
የውጭና የአገር ውስጥ የተቀረፀ የታወቀ ፖሊሲ የሌለውን
ስዩመ እ/ር ነኝ የሚል የዱርዬ ስብስብ ስርአት አጋኖ በመደገፍ
ሌላውን የተገፋውን ባንዳ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል!
እንደውሻ ቢታይ አይበዛበትም?
ቢያንስ እንደ ቂጣ በመገለባበጡ::
ለምን ከዚህ ለቆ የብልግና ስራዊት ፎረም አይቀላቀልም?