የአማራ ችግር ምንጭ ኢትዮጵያዊነቱ ነው ያሉን የዘመኑ ባንዳዎች መፍረክረክ!!
ልብ በሉ የኢትዮጵያ ስም ይለወጥ የሚል ጥያቄ ክምክክር ኮሚሽን እንደ ቀረበ ታውቃላችሁን????
Re: የአማራ ችግር ምንጭ ኢትዮጵያዊነቱ ነው ያሉን የዘመኑ ባንዳዎች መፍረክረክ!!
What are you talking about ARAMUMA dog?
ኢትዮዽያዊነት ስጪና ነሺ አንተና አብዮት ማን አረጋችሁ? ሌባ ሁላ! ዜግነት እየገረፍክ ስው ላይ የምትጭነው አይደለም ዜጋ ሲፈልግ የሚከለልበት ከፈለገው ጥሎት የሌላ አገር ዜነት ይቀበላል እንጂ! አሁን አአንተና ዘመዶችህ ጨላ ስለተብለጨለጨላችሁ አራሙማ ስለዘረፈ የኢትዮዽያዊነት ዘማሪ ሆናችሁዋል:: ስለምትዘርፉ የማፍያ ጩኸት የዘራፊ ድምፅ ታስማላችሁ:: ነገ ተረኛ መጥቶ እንደሚመስለው ቀዶ ይስፋታል:: You can do nothing about it! ያንተ እሪታ ደግሞ ከሚስርርህ አራሙማ በለጠ ስለዚህ በስፈርከው ቁና ይስፈርልሃል!