Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6091
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

"ስባተኛው ንጉስ"

Post by Odie » 30 Aug 2025, 13:52

ሞእ እንስሳ ከእምነገደ አራሙማ/አረሙማ
ስዩመ ስይጣን
ንንጉስ ነገስት ፊን ፊኔ አዲስ አበባ :lol: :lol:

አሽከሩ አሽከር ሁራሳ :lol:


ለመንጌም ተብሎ ነበር:-
ሞእ አህያ
ከእምነገደ ሃድያ
ስዩመ ስይጣን
ኑጉስ ነገስት ዘኢትዮዽያ

7ኛው ለፊንፊኔ ብቻ ሆነ

ዜናዊ:-
ሞእ አህያ ከእምነ ነገድ አክሱም
ስዩመ ስይጣን
ንጉስነገት ድድድድድ (ኦህድድ...ምናምን ድድ)

ሃይሌ:

ሞእ አንበሳ
ከእምነገደ ይሁዳ
ስዩመ እ/ር
ንጉስ ነገስት ዘ-ኢትዮዽያ!