ብዙ ሰዎች ኣንድ ጽንሰ ሀሳብ ከመሠረቱ ሳይገባቸዉ ብዙ ለመተንተን ይጥራሉ።
ወጣት ሆኜ የሰማሁኝ ኣንድ ክርክር የአማራ ቃልቻ እና የኦሮሞ ቃሉ የተለያየ አስተሳሰብ ኣላቸዉ የሚል ነበር። ቃሉ ሀይማኖተኛ፣ ቃልቻ መተተኛ ዐይነት ተደርገዉ ይተነተኑ ነበር።
የሰዉን አስተሳሰብ ማነስን ፍንትዉ ኣድርጎ ያሳያል።
ይህ ክርክር ጠንክሮ የቅኝ ግዛት ጥያቄ ኣለ ሲባል ቃልቻ ቃሉን ቅኝ ገዛ እንደማለት ነዉ የሚል ምሳሌ ያመጣል።
ስለ ኢትዮጵያ ጥንት ታሪክ ሳነብ ፍጹም ከማልረሳዎች ዉስጥ ኣንዱ የሰሜኑ ክፍል የጥንት ኢትዮጵያኖች በእግዝኣብሔር ፈቃድ የተባረኩ እና የተረገሙ ጎሳዎች የሚል ሀይማኖታዊ ወሬ ሲሰሙ ግራ ተጋቡ ይላል።
በኣንድ በኩል በእግዝኣብሔር ፈቃድ የተረገሙ ጎሳ ከተባሉት ጎራ መመደብ ኣልፈለጉም ይላል።
በሌላ በኩል ወሬዉን ሳይሰሙ በፊት የነበራቸዉን ማንነት እና መሠረት መርሳት ኣልፈለጉም ይላል።
በዚህ ምክንያት ለሁለት ሺህ ዐመታት ገደማ ያዘገመ የማንነት ትግል ዉስጥ ገኑ ይላል።
ሃይማኖተኞች ስለ ነበሩ በእግዝኣብሔር ፈቃድ የተባረኩ እና የተረገሙ የተባለን ወሬ ተቀበሉ እንጂ ኣልጠየቁም።
በዚህ ዘመን ቢሆን እግዝኣብሔር ያፈጠራቸዉን ጎሳዎች ሁሉ በእኩልነት የሚመዝን እንጂ ኣንዱን ጎሳ በርኮ ሌላዉን የሚረግም ኣይደለም ማለት ይችሉ ነበር።
አበረ፥
ሰሞኑን ስለ ኢትዮጲስ እዚህ መድረክ ላይ የጻፍከዉ ይህን ታሪክ በቀጥታ ይመለከታል።
ታሪኩ የሚለዉ በእግዝኣብሔር ፈቃድ የተባረኩ እና የተረገሙ ጎሳዎች የሚባል ወሬን ሳይሰሙ በፊት ኢትዮጲስ የቀድሞ ማንነቱ እና መሠረቱ በዚህ ዘመን ኩሽ የሚባል ጎሳ ነበር ይላል።
በእግዝኣብሔር ፈቃድ ከተረገመ ጎሳ ነዉ ላለመባል በዚህ ዘመን ሴም ከሚባለዉ ጎሳ ሴሜታይዝድ በመሆን የቀድሞ ማንነታቸዉን ካዱ ይላል።
ይህ ሁሉ በጥልቀት ከታወቀ በኋላ የዛን ዘመን የተከሰተን ይህን ሁሉ ዘመናትን ሰንብቶ ኣለማረም ምን ይባላል?
ብዙ ሰዎች የኢትዮጵያ ህዳሴ ሲሉ ይሰማሉ። ለእኔ የኢትዮጵያ ህዳሴ ማለት የኢትዮጲስ ህዳሴ ማለትም ነዉ። ከህዳሴ በላይ እዴሳ የበለጠ የሚገልጸዉ ይመስለኛል።
የእዴሳ ኣንዱ ክንዉን በዛ ዘመን የተከሰተ ስህተት ላይ ብርሃን ቦግ ማድረግ ነዉ። የተከሰተዉ ስህተት ላይ ብርሃን ቦግ ማድረግ እርማቱን መጀመር ነዉ።
ይህ ብርሃን እዴሳ እና ህዳሴን፣ ቃሉ እና ቃልቻን፣ ገዳ እና ገዳምን፣ ዉዳሴ እና ዌድሴን፣ ፈይሳ እና ፈወሰን፣ ወዘተ ጎን ለጎን ኣድርጎ ያሳያል።
በዛን ዘመን አማራ እና ኦሮሞ የተባሉ የጎሳ ስሞች እንደነበሩ ኣላዉቅም።
የጥንቱ ታሪክ ላይ ብርሃን ቦግ ስናደርግ ለብዙ ሳይንሳዊ ጥናቶች በር መክፈት ማለት ነዉ።
የዚህ ዐይነት ጥናት አዉሮፓ ዉስጥ የመጀመርያዉን ሬይነሳንስ ኣስከተለ። የጥናታቸዉ መሠረት የጎደስ አቴና ዘመን የነበረዉ የጥንት ግሪክ ስልጣኔ፣ ኣዉሮፓዊ የነበረ የተባለ ነበር።
እኔ የዚህ ዘመን ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ የምለዉ የጥናቱ መሠረት ከስደት በፊት የነበረዉ የፈረኦ አክናተን ዘመን የነበረዉ የጥንት ግዜ ኣፍርካዊ ስልጣኔ ነዉ።
ለዚህ ጥናት ቃሉዎች እና ቃልቻዎች ብልጭታዎች ናቸዉ።
ቃሉ ሆነ ቃልቻ ኣንድም ሰዉ ኣጋጥሞኝ ኣነጋግሬ ባላዉቅም ዕዉቀታቸዉ በብዛት ግምታዊ ይመስለኛል። ለመመለስ ኣስቸጋሪ የሚሆነዉ ጥያቄ ያላቸዉ ዕዉቀት ሁሉም ግምታዊ ነዉ ወይ የሚለዉ ነዉ።
ቃሉ ባይሆንም ኣንድ ወቅት የተገናኘን የቦረና ወግ ኣዋቂ እና ጠባቂ ነዉ የተባለ ሰዉ ከተናገራቸዉ ዉስጥ ኣንዱ ገና እንደሰማሁኝ ያሳመነኝ የሚከተለዉ ነዉ።
ነምን ህን ሶባ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ። ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ማለት ነዉ።
በእኔ አስተሳሰብ ይህ አባባል ብቻ ለሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ኣንድ የመሠረት ድንጋይን ይጥላል።
በተለያዩ ቋንቋዎች ሆነ እንጂ ኣንተ የምትለዉ የጥንት ግዜ ኢትዮጲስ ሆነ ቦረና የሚለዉ የጥንት ግዜ የቦረና ወግ የኣንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸዉ ብዬ ኣስባለሁ። ቃሉ እና ቃልቻም እንደዛዉ ነዉ።
የቦረና ወግ ብለዉ ዋቀ የሚሉት ምናልባትም ሳይንሳዊ ጥናት ያላደረጉ ምሁራን ኣሁን ባይኖራቸዉም የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ፍሪሜሶኖች መሆን ይችሉ ይሆናል።
ይህ ጥናት ስለ ጥንት ታሪካችን ብሔራዊ ግንዛቤን የምያበለጽግ ይመስለኛል።
በዚህ ዘመን ያሉ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች ካሉ ወይም ቃሎቻቸዉ የሚታወሱ ካሉ ልሂቃኖች ብያጠኑዋቸዉ ግምቶችን እና ክስተቶችን ማበጠር የሚችሉ ይመስለኛል።
ለምሳሌ ስምንተኛዉ ሺህ ምን ላይ የተመሠረተ ነበር? እጆችዋን ትዘረጋለች የተባለዉ ትንቢት ምን ላይ የተመሠረተ ነበር? ተፈጸመ ማለት ኣሳማኝ ከሆነ ከመለኮታዊ አሰራር ጥልቀት በላይ የሆነ ምን የምያሳምን ሊገኝ ይችላል?
Re: ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የምያዉቁት ዕዉነት ኣላቸዉ?
ኣዉሮፓ ዉስጥ ጎደስ አቴና ተብሎ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ከተባለ በኋላ በሃይማኖት ምክንያት እርስ በእርስ መጋጨት ከሰመ ማለት ይቻላል።
ምስራቅ ኣፍርካ ዉስጥም ፈረኦ አክናተን ተብሎ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ከተባለ በሃይማኖት ምክንያት እንደ ግራኝ አህመድ ዘመን ዐይነት እርስ በእርስ መጋጨት እንደሚከስም መገመት ይቻላል።
ይህ የሚሆነዉ ሳይንሳዊ አስተሳሰቦች እየጠነከሩ ስለሚሄዱ ነዉ።
ጋለሊዮን ያስወቀሰዉ የአስትሮኖሚ ጥናት ቀዳሚዉ ነዉ።
ምስራቅ ኣፍርካ ዉስጥም ፈረኦ አክናተን ተብሎ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ከተባለ በሃይማኖት ምክንያት እንደ ግራኝ አህመድ ዘመን ዐይነት እርስ በእርስ መጋጨት እንደሚከስም መገመት ይቻላል።
ይህ የሚሆነዉ ሳይንሳዊ አስተሳሰቦች እየጠነከሩ ስለሚሄዱ ነዉ።
ጋለሊዮን ያስወቀሰዉ የአስትሮኖሚ ጥናት ቀዳሚዉ ነዉ።
Re: ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የምያዉቁት ዕዉነት ኣላቸዉ?
ነምን ዳንዲ ዴምና ጄተኒ መና ባተኒ፣
ዳንዲ እረት ኑት ህን ዴብነ ዬሮ ጄቱ ነኤ አን ህን ዴብኡ ጄዼ ደፌ ስ እራ ገረገሌ ኮጳ እሳ ዳንዲት ዴብኤ፥
ኤሰ ጅርተ ላተ?
ወልተጂ ከነ ዱብፍታ?
ወልተጂ ከነ ከን ዱብፍቱ ዮ ተኤ፥
ራጂን ገረ ኬ ዹፌ ፈካተ።
ነብ ቤክታ?
ደንፋ ቤክታ?
ነብ ፊ ደንፋን ወል ቤኩ?
ደንፋ ዮ ቤክቴ ማል አከ በርባዱ ቤክታ?
ደንፋን ፈረኦ አክናተን ቤካ?
ፈረኦ አክናተን ሙሴ ተኤ ኢትዮጵያ ዱሪ ኬሳ ጎዳኔ ጋረ ዮከን ቱሉ ሰነዓ እረት ዸገኤ ከን ጄዼ ፊ ደንፋን ከን ጄዹ ገራ ገሩማ ቀቡ?
ስምን እግዝ ኣብሔር ያወጠዋል ጄቹን ማል ጄቹ ዸ ላተ?

እኔ የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህንን ስም ደጋግሜ የማነሳዉ የጎሳ ዝምድና ስላለን ኣይዴለም።
በስም የወኩት እንጂ በአካል ተገናኝተን ኣናዉቅም።
ከትያትሮቹ ኣንዱን እንኳን ዕድል ኣግኝቼ ኣይቼ ኣላዉቅም።
እኔ የሎሬቱን ስም ደጋግሜ የማነሳዉ የእሱን ለካ ኣንተ ነህ! ያለዉን ታሪክ ፍጹም ሳልሰማ በፊት እሱ የደረሰበት ድምዳሜ ላይ ስለደረስኩኝ ወይም የደረስኩኝ ስለሚመስለኝ ነዉ።
የሚከተለዉ ቪድዮ ዉስጥ ያለዉን የሎሬቱን ቅኔ ደጋግሜ ያዳመጥኩ ቢሆንም የእነ ሙቴሳ አከም በልዻ ያለዉን እስከ ዛሬ ድረስ የትንቢት መንፈስ ይኖርበት ይሆን ብዬ እራሴን ጠይቄ ኣላዉቅም።
መንፈስ ያለበት ይሆን የምያስብለኝ ሎሬቱ ለካ ኣንተ ነህ! ላለዉ እኔ ከሃያ ዓመታት በፊት ዋቀ ቶክቸ ኤንደ ሞኖቴይዝም ያልኩኝ እንደ ሙቴሳ ሊታይ ይችላል ወይ ነዉ።
አደጌን ቃሉ ጄቹ ህን ቤክኔ
አደጌን ቃሉ ቤካ ህን ሴኔ
አደጌን ቤካ ህን ቤክኔ
አደጌን ቤኩምሰ ህን ቤክኔ
አደጌን መዳን ጉረ ህንሴኔ
ጄቴ በር አደዊን ደቺ ሴኔ

ይህን ርዕስ ከጀመርኩኝ ኣንድ ዓመት ገደማ ሊሆነዉ ነዉ።
መለኮታዊ ስምሪት የሚታወቀዉ መቼ ነዉ የሚል ጥያቄም ጠይቄ ነበር።
ካልዘነጋሁኝ የሰዉን ልጅ እግዝኣብሔር ይመረዋል ይባል ነበር።
እዚህ ርዕስ ስር ያሉ ጥያቄዎችም መለኮታዊ አሰራር ኣለ ወይስ ዬለም ወደሚለዉ የዚህ የፍርድ ወይም የስምንተኛዉ ሺህ ዘመን የተባለዉ መሠረታዊ ጥያቄ ይወስደናል።
ስለዚህ የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የምያዉቁት ዕዉነት ኣላቸዉ ወይ የሚለዉ ጥያቄ መሠረታዊ ጥናት የምያስፈልገዉ ይመስለኛል።
ኣስፈላጊነቱ ከግዜ ጋር እየጠነከረ የመጣ እንጂ እየደበዘዘ ወደ ኋላ እየቀረ ያለ ኣይመስለኝም።
ምናልባትም ያልተስተዋል መለኮታዊ አሰራር ካለ ሳያስተዉሉ መልፋት ልፋት ላይ ልፋት መደፍደፍ ሊሆን የሚችል ይመስለኛል።

Write in English, wouldn't you?
Re: ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የምያዉቁት ዕዉነት ኣላቸዉ?
የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ኑዛዜ፥
የማይነጋ ሕልም ሳልም
የማይድን በሽታ ሳክም
የማያድግ ችግኝ ሳርም
የሰዉ ህይወት ስከረክም
እኔ ለእኔ ኖሬ ኣላዉቅም
ዘላለማዊ ሊሆን የሚችል የነጋ ቱማ ጥያቄ፥
ታላቁ ቀዳማዊ ነብይን ሰርቆ መንገዱ በእኔ በኩል ብቻ ነዉ ከማለት የበለጠ ሃጥዓት መፈጸም ኣለ?
የማይነጋ ሕልም ሳልም
የማይድን በሽታ ሳክም
የማያድግ ችግኝ ሳርም
የሰዉ ህይወት ስከረክም
እኔ ለእኔ ኖሬ ኣላዉቅም
ዘላለማዊ ሊሆን የሚችል የነጋ ቱማ ጥያቄ፥
ታላቁ ቀዳማዊ ነብይን ሰርቆ መንገዱ በእኔ በኩል ብቻ ነዉ ከማለት የበለጠ ሃጥዓት መፈጸም ኣለ?
Re: ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የምያዉቁት ዕዉነት ኣላቸዉ?
ኑቱ ወላሌ መሌ ኤኙቱ ቃልቸ ጫሌ
ፈረዖ እሰ ጎዳኔ ከን ቆረቹ ወላሌ
ኤርገማ ኡማ ቶክቸ፣ ራጃ አሓዱ ዓምላክ
አያንቱ ደንሲሳ አሙን፣ ዱርስቱ መልዓክ
ፈረዖ እሰ ጎዳኔ ከን ቆረቹ ወላሌ
ኤርገማ ኡማ ቶክቸ፣ ራጃ አሓዱ ዓምላክ
አያንቱ ደንሲሳ አሙን፣ ዱርስቱ መልዓክ
Re: ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የምያዉቁት ዕዉነት ኣላቸዉ?
ኢትዮጵያ የተዋጣላቸዉ ምሁራን እና የተዋጣላቸዉ የመንፈስ መሪዎች ስለምያንሳት ነዉ እንጂ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሠረት ጥንታዊ የኢትዮጵያ ቃልቻ ወይም ቃሉ ወይም ነብይ ነበር ማለት ዉዳሴ የሚለዉ እና ዌድሴ የሚለዉ ሕዝብ በፈረዖዎች ዘመን ኣንድ መሠረት የነበረዉ ነዉ ማለት ይቻላል።
ዉዳሴ እና ዌድሴ በማለት ብቻ የኢትዮጵያ ህዳሴ ስለምን እንደሆነ ግልጽ ይሆናል።
ዉዳሴ እና ዌድሴ በማለት ብቻ የኢትዮጵያ ህዳሴ ስለምን እንደሆነ ግልጽ ይሆናል።