ጉራጌ ክልል መሆን ያልቻለው ለምንድን ነው?
ስግብግብና ስሜተኛ መሪ ተብዬዎች ታላቁን ፣ ጥብበኛውና ብልሁን የጉራጌ ሕዝብ ማዳመጥ ባለመቻላቸውና ከዚህ ታላቅ ሕዝብ ለመማር ባለመቻላቸው ነው! የጉራጌ የክክል ጥያቄ የፖለቲካ ጥያቄ ነው! ጉራጌን እኔ ልግዛ እኔ ልግዛ ጥያቄ ነው! ጉራጌ ግን ጥልቅ ጥልቅ ራስ ገዝ ሕዝብ ነው! የጉራጌ ጎሳዎች አሁንም በሴራ ፌዴሬሽን አንድ ጎጎት አቁመው አንድ መንግስት መሆን ይችላሉ! በቅድሚያ ጉራጌን ለመምራት የታላቁን ሕዝብ ታሪክ ባህልና ስርዓት የሚያውቁና የሚያከብሩ መሪ ተብዬ ስልጣን ፈላጊዎች መብቀል አለባቸው ። ጉራጌ ግርግር አይወድም! ጥንታዊ ብስል ሕዝብ ነውና!!
Re: ጉራጌ ክልል መሆን ያልቻለው ለምንድን ነው?
Saboteur, who wants a federation with a sellout! Go! Get out!