Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14743
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሰሞነኛው ግርምታ --- 1) Horus በDDT የተያዘውን የኦሮሙማ ሪኮርድ መስበሩ 2) ኦነግ-PP በወያኔ ከባድ መሳሪያ ተደበደብኩ ማለቱ

Post by Abere » 12 Aug 2025, 11:25

ሰሞነኛው ግርምታ --- 1) Horus በDDT የተያዘውን የኦሮሙማ ሪኮርድ መስበሩ 2) ኦነግ-PP በወያኔ ከባድ መሳሪያ ተደበደብኩ ማለቱ

እንደት የሚለውን በጨረፍታ፡

-- ለምሳሌ ሆረስ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ እስር ቤት ሲያመሰግን ላየ እጅግ የሚያስደንቅ ነው። እፈና እና እስር ቤት ቁጥር 1 በሆነባት አገር ይህን የሚያምን ሰው ይኖራል ማለት ሞኝነት ነው። የሆረስ ምስክርነት ወይስ የትራም ዋና ሰው - ባግዳድ እና ኢትዮጵያ ከአለም አደገኛ ቦታዎች የሚለውን። በእውነቱ ሆረስ አቶ አብይ አህመድ በሚልዮኖች ላይ የፈጸመውን የዘር ማጥፋት፤ ማፈናቀል፤ አፍኖ መሰወር፤ በስውር መያዦ መጠየቅ ወዘተ ዘግናኝ ወንጀሎች እና ሃጥያት ስርዬት ለማስገኘት የቆመ መሆኑን ያመላክታል።

--ሌላው ወያኔ ከባድ መሳሪያ በምሬ ወዳጆ በሚመራው ክንፍ አስደበደበችኝ ይላል - ። ይህ ውንጀላ ነው? በእውነት ፕሮፓጋንዳስ ይሆናል? በመጀመሪያ አቶ አብይ መንግስትነኝ ካለ ምን ያስለቅሰዋል ቀጥታ ገብቶ ለምን ከባድ መሳሪያውን አልተቀበለም? ከባድ መሳሪያው እንድ ደበቅ ያደረገው እራሱ አብይ ነው እኮ። ተደብቆ አማራ እንድጨፈጨፍበት፤ ትጥቁን እንድፈታ ያሴረበት። ለመሆኑ የተደበደበት ቦታ የማን ነበር? በዘንግ እየመራ ወያኔን ያስገባው እራሱ ነው። የአማራ አጽመ እርስት አስዘርፎ ሲያበቃ የውሸት ለቅሶ ምን ይሉታል። የሚገርመው ይህ ነው - አብይ አህመድ ኦሮሙማ ከአማራ ጋር ጦፈ ጦርነት የገባው የአማራ ህዝብ እና አጽመ እርስት (ራያ ኮረም አላማጣ ወልቃይት) ለወያኔ ለመስጠት ሲል ነው፤ ምሬ ወዳጆ ከወያኔ ትጥቅ እና መደበቂያ እያገኜ የሚዋጋው እንድሁ የአማራ ዐጽመ እርስት ለወያኔ ለመስጠት ነው የሚለው ነው። ከወያኔ ከባድ መሳሪያ እና ስንቅ ከተቀበለ ነጻ ነገር ብሎ የለም - ለዕዳ የሚከፈል የአማራ እርስት እና ህዝብ አለ ማለት ነው። ነገሩ ከዝንጀሮ ቆንጆ እየመሰለ ነው።
የትግል ጥራት እና የአላማ ግልጽነት እጅግ አስፈላጊ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18366
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ሰሞነኛው ግርምታ --- 1) Horus በDDT የተያዘውን የኦሮሙማ ሪኮርድ መስበሩ 2) ኦነግ-PP በወያኔ ከባድ መሳሪያ ተደበደብኩ ማለቱ

Post by Axumezana » 12 Aug 2025, 12:25

አበረ አታላዝን " የአማራ አፅመ ርስት የሚባል የለም"፤ መሬት የህዝብና የመንግስት ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 16883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰሞነኛው ግርምታ --- 1) Horus በDDT የተያዘውን የኦሮሙማ ሪኮርድ መስበሩ 2) ኦነግ-PP በወያኔ ከባድ መሳሪያ ተደበደብኩ ማለቱ

Post by Selam/ » 12 Aug 2025, 13:19

ጭልፊቱ አጭበርባሪ ሌባ ነው።

ዓይጠ መጎጡ፣ መሬት የፈጣሪ ነው። ኩነኔ ኮሚኒስቶች ናቸው የመንግስት ነው ብለው የሚወርሱት።

Right
Member
Posts: 4238
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ሰሞነኛው ግርምታ --- 1) Horus በDDT የተያዘውን የኦሮሙማ ሪኮርድ መስበሩ 2) ኦነግ-PP በወያኔ ከባድ መሳሪያ ተደበደብኩ ማለቱ

Post by Right » 12 Aug 2025, 13:32

Ax,
And that was from you who unreservedly enjoy life in the USA with its land policy.

In your Ethiopia that you choose not to live in you declared that Land belongs to the cadres.

Buying a plot of land or a price of a modest house in Addis is pretty much the same as buying in some big cities in the US. Only 0.1% of the population of Ethiopia can afford.m buying a house. Or you have to be a government official or related to one of them.

It is a different picture in cities across Africa. Pick Kenya, Ghana or any other African countries and prices match living standards.

Mr Weyannie please separate Tigray from Ethiopia and implement the Albanian land policy.

How can people be so stupid and cruel is beyond me.

Abere
Senior Member
Posts: 14743
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰሞነኛው ግርምታ --- 1) Horus በDDT የተያዘውን የኦሮሙማ ሪኮርድ መስበሩ 2) ኦነግ-PP በወያኔ ከባድ መሳሪያ ተደበደብኩ ማለቱ

Post by Abere » 12 Aug 2025, 16:13

የወያኔ ነገር መገለባበጥ፤ መለዋወጥ፤ ሙልጭልጭ ሳሙና። ይኸ ሁሉ አሁን "ሰው" አሁን "አፈር" የመሆን ባህርይ ሁሉ ነገር ነጥቆ ለወያኔ የመውሰድ የጦጣ ፈሊጥ ነው።
አሁን ማንም ከርፋፋ የለም - የማንንም ጭብጦ ነጥቆ መሄድ አይቻልም። የአማራ ህዝብ ነቅቷል። ታዲያ የአማራ ዐፅመ እርስት መሆኑን ስለተራዳችሁ መሰለኝ በአንድ ጀንበር በስብሃት ነጋ ትዕዛዝ ከ50000 በላይ ህዝብ ጎንደር ወልቃይት ሁመራ ጥልቅ ዋሻ የጨፈጨፋችሁት። ባላባቱ ባለእርስቱ ሲመጠጥ ከተከዜ ማዶ ሰፋሪ በጭነት መኪና አምጥቶ ባላባት ለመሆን። አሁን ያ የማይቻል ሲሆን ሌላ ማጭበርበሪያ። መጀመሪያ ዜጋ ነው ህዝብ ማለት። እያንዳንዱ ዜጋ የእራሱ የግል ንብረት ባለቤትነት ሲረጋገጥ ነው ህዝብም አገርም መንግስትም መሆን የሚቻለው።

የጥራዝ ነጠቅ ተገጣይ ወያኔ እና ዕብድ ሶሻሊስት አቀንቃኞች መሬት የጋርዮሽ ነው እያሉ በሰው ገንዘብ እንደ ህጻን ልጅ ይነፋረቃሉ። መሬት አይደለም ማሰብ ለሚችል የሰው ልጅ ለዱር እንሰሳት እንኳን የጋርዮሽ አይደለችም። ለዚያ ነው የችምፓንዚ ወይም የአንበሳ ወይም ዝንጀሮ መንጋ ሌላ መንጋ ካዩ የሚጋጩት። መሬት የጋርዮሽ የተሳሳተ እርምጃ ነው ኢትዮጵያን ድህነት ያስገባት። መሬት ለባላባቱ መመለስ አገሪቱ ወደ ዘመናዊ ሰፋፊ ይዞታ እና ልማት ይወስዳታል - መሬት ተበጣጥሶ እንደ መታወቂያ በመታደሉ ድህነት ጋርዮሽ ሁኖ ሁሉንም የድህነት ዲሪቶ አንቆታል።

ስለዚህ ራያ አላማጥ፤ራያ ኮረም ወዘተ ቅድሚያ የባላባቱ የአማራ ነው። አሁን ወደ ጉዳዩ ስንመለስ ምሬ ወዳጆ ለወያኔ ነው የሚዋጋው ወይስ ለራያ ኮረም አላማጣ አማራ? ይህ ክህደት እውነት ከሆነ አብይ አህመድ እና ምሬ ወዳጆ የራያ ህዝብ ጠላቶች ናቸው ማለት ነው።

Axumezana wrote:
12 Aug 2025, 12:25
አበረ አታላዝን " የአማራ አፅመ ርስት የሚባል የለም"፤ መሬት የህዝብና የመንግስት ነው።

Dama
Member+
Posts: 6227
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ሰሞነኛው ግርምታ --- 1) Horus በDDT የተያዘውን የኦሮሙማ ሪኮርድ መስበሩ 2) ኦነግ-PP በወያኔ ከባድ መሳሪያ ተደበደብኩ ማለቱ

Post by Dama » 12 Aug 2025, 18:25

Axumezana wrote:
12 Aug 2025, 12:25
አበረ አታላዝን " የአማራ አፅመ ርስት የሚባል የለም"፤ መሬት የህዝብና የመንግስት ነው።
It's socialist Ethiopia's achievement which you hated only to be proud of it against Abere. Why destroy it under the orders of US and British imperialism?
Sellout bandas!!

Post Reply