Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12882
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 11 Aug 2025, 13:08
እዚህ ፎረም ላይ እኔ ነበርኩኝ፣ ደሃ ከአዲስ አበባ ወጥቶ በአቅሙ ይኑር ብዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀሳቤን ያካፈልኩት። ይህን ድንቅ ሀሳብ የሰሙት አቶ ትራምፕ አሁን ላይ ሀሳቡን ወሰዱ ና በአገራቸዉ ላይ ስራ ላይ አዋሉት፣ ለእኔ የኮፒ ራይት ሳያሳዉቁልኝ።
ዋናዉ ነገር ግን ያዉ ደሃ በአቅሙ ነዉ መኖር ያለበት የምለዉ ነዉ፣ ይህ ሀሳብ አሁን ላይ ዲሲ ላይ ስራ ላይ ልዉል ነዉ፣ ሌሎች የአለም መንግስታትም ይህን ድንቅ ሀሳብ ወስዶ በየአገራቸዉ ስራ ላይ ማዋላቸዉ የማይቀር ነዉ። ሀሳቤ አለምን ቀይሮታል። ደሃ በአቅሙ ይኑር! ሳትሰራ ከሌላ እኩል የመኖር መብት የለህም።
ደሃ የልማት እንቅፋት መሆን የለበትም! ደሃ ይወገድ አላልኩም፤ በአቅሙ ይኑር እንጂ፣ ለማስጠንቀቅ ያህል።
Trump demands homeless people 'immediately' move out of Washington DC
https://www.bbc.com/news/articles/c1kzz4m3ll1o
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10416
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 11 Aug 2025, 15:03
Wey guud! You used to insult Amara prior to Aby pp. You were accusing the kings and Amara of poverty while they are dying to preserve Ethiopia today so that now you became bourgeois wanting the poor out of Addis. The Amara, the kings you insulted embraced the misfortune struggling to get the poor out of poverty, while Today you shamelessly are saying the poor out of Addis,in their own city which previously the city does not only belong to those who worked hard became to have more money than the poor, but even the rich at the time understaood that Addis too belong to the poor ;one day they too will work hard and get out of poverty. You became the European queen who said let the poor “ eat cake” and get them out of the city!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12882
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 11 Aug 2025, 16:07
አንዳንድ ኢትዮጵያኖችም ዲሲ ዉስጥ እንዲሁ በየበረንዳዉ ነዉ የምያድሩት ይባላል፣ አንተም ከነዚህ ዉስጥ ሳትሆን አትቀርም። ጌት አዉት ኦፍ ዲሲ ተብለሃል። ፓክ ኤንደ ጎ ናዉ!
የአማረ ና ኦሮሞ መነፅር ስጨመርበት ጋና አላጠናሁም፣ እሱን ጥናት አጠናቅቄ እመለሰለሁ፣ ጠብቀኝ።
-
sesame
- Member+
- Posts: 7903
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55