"ከሑመራ ስንፈናቀል፤ ማን ነው ያፈናቀለን? ፋኖ ነው ወይስ የአማራ ሕዝብ ነው? አይደለም። ብልጽግና የሚመራው መንግስት ነው ያፈናቀለን፤ ወደ ቤታችን አንዳንመለስ ለ5 ዓመት የከለከለን"
"ከሑመራ ስንፈናቀል፤ ማን ነው ያፈናቀለን? ፋኖ ነው? አይደለም። ወይስ የአማራ ሕዝብ ነው? አይደለም። አብረንኮ ኖረናል። ብልጽግና የሚመራው መንግስት ነው ያፈናቀለን፤ የዘረፈን፤ የገደለን፤ ያስገደለን። አሁንስ ወደ ቤታችን አንዳንመለስ ለ5 ዓመት የከለከለን ፋኖ ነው ወይስ የአማራ ሕዝብ ነው? አይደለም። ብልጽግና የሚመራው መንግስት ነው!" የተፈናቃዮች ተወካይ