Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዘመነ ካሴ ዘውድ ደፋ

Post by Horus » 04 Aug 2025, 12:35

ጥጃህን ሸጠህ ጥቁር ክላሽ ግዛ!

Misraq
Senior Member
Posts: 16544
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘመነ ካሴ ዘውድ ደፋ

Post by Misraq » 04 Aug 2025, 12:59

ይደልሆ!!

ይገባዋል። ሲያንሰው ነው።

ጦቢያችን አንድነታችን እያለ ሲጃጃልና ጥሬ ሥጋ ሲያጣድፍ የነበረ አማራን ከጥልቅ እንቅልፍና ማንኮራፋት የቀሰቀሰ ጀግና ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ይባላል።

Horus
Senior Member+
Posts: 39856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዘመነ ካሴ ዘውድ ደፋ

Post by Horus » 04 Aug 2025, 13:21

Misraq wrote:
04 Aug 2025, 12:59
ይደልሆ!!

ይገባዋል። ሲያንሰው ነው።

ጦቢያችን አንድነታችን እያለ ሲጃጃልና ጥሬ ሥጋ ሲያጣድፍ የነበረ አማራን ከጥልቅ እንቅልፍና ማንኮራፋት የቀሰቀሰ ጀግና ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ይባላል።
ዉነት ቢሆን ነበራ፣ ዉሸት ምን ያረጋል :lol: :lol: :lol: አንቺኮ ዚቅ ይጠጥርብሻል :lol: :lol: ጎጃም ዘውድ የተቀማው ገና በእምባቦ ጦርነት መስሎኝ :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16544
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘመነ ካሴ ዘውድ ደፋ

Post by Misraq » 04 Aug 2025, 13:59

በእምባቦ ጦርነት ግዜ ሰራተኛችን የሶዶ ጉራጌ ነበረች፥፥ ዘበኛችንም ጠንክር የሚባል የሶዶ ሰው ነበር፥፥ ጫማዬን ሁሌ የሚጠርግልኝም የሶዶ ጉራጌ ነበር፥፥ ምናልባትም ያንተ አባት ይሆናል፥፥ :lol: :lol: :lol:

የአማራ ብሔርተኛ ጋር በዚህ መልኩ መሳፈጥ ከፈለግክ በናንተው ልክ ወርደን የምናናግር መሆኑን ገና አልተረዳህም ጃል፥፥ ሕመሙ እንዳይጸናብህ ከጦብያኒስት ጋር እያወራህ እንዳልሆነ ብታጤነው ጥሩ ነው፥፥ ጠበቅና ጠጠር እያደረግኩ አጎርስሃለሁ ጎንደር ጎጃም ስትጫወት

Naga Tuma
Member+
Posts: 6767
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዘመነ ካሴ ዘውድ ደፋ

Post by Naga Tuma » 06 Aug 2025, 14:36

Misraq wrote:
04 Aug 2025, 13:59
በእምባቦ ጦርነት ግዜ ሰራተኛችን የሶዶ ጉራጌ ነበረች፥፥ ዘበኛችንም ጠንክር የሚባል የሶዶ ሰው ነበር፥፥ ጫማዬን ሁሌ የሚጠርግልኝም የሶዶ ጉራጌ ነበር፥፥ ምናልባትም ያንተ አባት ይሆናል፥፥ :lol: :lol: :lol:

የአማራ ብሔርተኛ ጋር በዚህ መልኩ መሳፈጥ ከፈለግክ በናንተው ልክ ወርደን የምናናግር መሆኑን ገና አልተረዳህም ጃል፥፥ ሕመሙ እንዳይጸናብህ ከጦብያኒስት ጋር እያወራህ እንዳልሆነ ብታጤነው ጥሩ ነው፥፥ ጠበቅና ጠጠር እያደረግኩ አጎርስሃለሁ ጎንደር ጎጃም ስትጫወት
በዛን ዘመን ኣልነበረም በትለር አስራ ሁለት የሰፈርህን ገበሬዎች ሰብስቦ ሞለስት ያደርግ የነበረዉ?

ኢትዮጵያ የሞለስቴሽኑን ልክፍቶች ደጇ ኣይታ መቶ ዓመታትን ወደኋላ ተመልሳ ተራ በተራ እያከመቻቸዉ ኣይዴለም?

Horus
Senior Member+
Posts: 39856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዘመነ ካሴ ዘውድ ደፋ

Post by Horus » 06 Aug 2025, 15:32

Misraq wrote:
04 Aug 2025, 13:59
በእምባቦ ጦርነት ግዜ ሰራተኛችን የሶዶ ጉራጌ ነበረች፥፥ ዘበኛችንም ጠንክር የሚባል የሶዶ ሰው ነበር፥፥ ጫማዬን ሁሌ የሚጠርግልኝም የሶዶ ጉራጌ ነበር፥፥ ምናልባትም ያንተ አባት ይሆናል፥፥ :lol: :lol: :lol:

የአማራ ብሔርተኛ ጋር በዚህ መልኩ መሳፈጥ ከፈለግክ በናንተው ልክ ወርደን የምናናግር መሆኑን ገና አልተረዳህም ጃል፥፥ ሕመሙ እንዳይጸናብህ ከጦብያኒስት ጋር እያወራህ እንዳልሆነ ብታጤነው ጥሩ ነው፥፥ ጠበቅና ጠጠር እያደረግኩ አጎርስሃለሁ ጎንደር ጎጃም ስትጫወት
ለምጻም ለማኝ እምቢ ሲባል ተሳድቦ ይሄዳል! ገና ታብዳለን :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16544
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘመነ ካሴ ዘውድ ደፋ

Post by Misraq » 06 Aug 2025, 19:24

Horus wrote:
06 Aug 2025, 15:32
Misraq wrote:
04 Aug 2025, 13:59
በእምባቦ ጦርነት ግዜ ሰራተኛችን የሶዶ ጉራጌ ነበረች፥፥ ዘበኛችንም ጠንክር የሚባል የሶዶ ሰው ነበር፥፥ ጫማዬን ሁሌ የሚጠርግልኝም የሶዶ ጉራጌ ነበር፥፥ ምናልባትም ያንተ አባት ይሆናል፥፥ :lol: :lol: :lol:

የአማራ ብሔርተኛ ጋር በዚህ መልኩ መሳፈጥ ከፈለግክ በናንተው ልክ ወርደን የምናናግር መሆኑን ገና አልተረዳህም ጃል፥፥ ሕመሙ እንዳይጸናብህ ከጦብያኒስት ጋር እያወራህ እንዳልሆነ ብታጤነው ጥሩ ነው፥፥ ጠበቅና ጠጠር እያደረግኩ አጎርስሃለሁ ጎንደር ጎጃም ስትጫወት
ለምጻም ለማኝ እምቢ ሲባል ተሳድቦ ይሄዳል! ገና ታብዳለን :lol: :lol: :lol:
ሊስትሮ ሲጠርግ አሳምሮ እንል ነበር ልጅ ሆነን። አሁን አሁን የሶዶ ጉራጌ ቂጡን በጋላ ይለጠለጣል አሳምሮ በሚለው ተተክቷል። የሆንክ ጌ ጩሎ :lol: :lol:

Post Reply