ማን ያልተከፈለው ቀረ? ኢትዮጵያን የነካ ሁሉ በዕጥፍ ተከፈለው - እንደ ጉም ብን አደረጋቸው፤ ሱዳንን 3 ቦታ፤ ሶማልያን 3 ቦታ፤ ምድረ-ዐረብ የዐረብ ስፕሪንግ ማዕበል ወዘተ።
ማን ያልተከፈለው ቀረ? ኢትዮጵያን የነካ ሁሉ በዕጥፍ ተከፈለው - እንደ ጉም ብን አደረጋቸው፤ ሱዳንን 3 ቦታ፤ ሶማልያን 3 ቦታ፤ ምድረ-ዐረብ የዐረብ ስፕሪንግ ማዕበል ወዘተ። ኤርትራ ክ/ሀገር ደግሞ ብቻዋን ተነጥላ ጨለማ እስር ቤት ጣላት። አሁን በዚያ ሻዕብያ ጥርስ ማፏጭት ሆነ።
እውነትም - ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ አሉ!
Re: ማን ያልተከፈለው ቀረ? ኢትዮጵያን የነካ ሁሉ በዕጥፍ ተከፈለው - እንደ ጉም ብን አደረጋቸው፤ ሱዳንን 3 ቦታ፤ ሶማልያን 3 ቦታ፤ ምድረ-ዐረብ የዐረብ ስፕሪንግ ማዕበል ወዘተ።
ኤርትራ ተወለደች፥ህዳሴን መርታ ያስጀመረችው ትግራይ ላይ ጆኖሳይድ ተፈፀመ፥ኢትዮጵያም ተከፋፈለች ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ወደቀች፥ዲቃላዎቹ ብልፅግናና ፋኖም ተወለዱ! እነ አበረም የትግራይን መጥፋት ለማዬት እየተጠባበቁ ነው።



