የዛሬ አመት የአምካራ ስምምነት ሲታወጅ 10ቱ ትንቢተ ሆረስ በሚለው ፖስቴ ያልኩት ይህን ነበር ። የሱማሌና ኢትዮጵያ ድርድር እንደ ማይሳካና የሱማሌላንድ ስምምነት እንደ ገና እንደ ሚቀሰቀስ ተናግሬ ነበር ። ኢትዮጵያ በፍጹም ሱማሌ ወደ ውስጥ የባህር ኃሏን እንደ ማታቆም ማንም ያካባቢው ሰው ሊተነብየው የሚችል እውነታ ነው። የኢትዮጵያ ወደብም ሆነ ጦር ቤዝ ሊቆም የሚችለው በአሰብ ፣ በጂቡቲ ወይም በሱማሌላንድ ብቻ ነው!
SO, YOU THOUGHT MOU WAS DEAD?
የዛሬ አመት የአምካራ ስምምነት ሲታወጅ 10ቱ ትንቢተ ሆረስ በሚለው ፖስቴ ያልኩት ይህን ነበር ። የሱማሌና ኢትዮጵያ ድርድር እንደ ማይሳካና የሱማሌላንድ ስምምነት እንደ ገና እንደ ሚቀሰቀስ ተናግሬ ነበር ። ኢትዮጵያ በፍጹም ሱማሌ ወደ ውስጥ የባህር ኃሏን እንደ ማታቆም ማንም ያካባቢው ሰው ሊተነብየው የሚችል እውነታ ነው። የኢትዮጵያ ወደብም ሆነ ጦር ቤዝ ሊቆም የሚችለው በአሰብ ፣ በጂቡቲ ወይም በሱማሌላንድ ብቻ ነው!
Re: SO, YOU THOUGHT MOU WAS DEAD?

Last edited by Fiyameta on 08 Jul 2025, 18:01, edited 1 time in total.
Re: SO, YOU THOUGHT MOU WAS DEAD?
ፊያሜታ፣
የተከለከለ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል! ትከታተላለህ አይደል? ነጻ አውጭ ተብዬ ባንዳና የሻቢያ ግብጽ ተላላኪ ሁሉ ስለተሸነፋችሁ አሁን ሁላችሁም 24/7 መሳደብ ነው ያላችሁ ችሎታ! አለቀ! ያ ደሞ ባዶ አየር ነው! ታላቋ ኢትዮጵያ በውስጥም በውጭም ፣ በፖለቲካ ሚሊታሪ ፣ ኢኮኖሚ ፣ ዲፕላምሲና ካልቸር እያበበች እየገፋች እየተነቃነቀች ነው! አለቀ ደቀደ ! ያሻህን ተሳደብ