Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39872
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Horus » 06 Jul 2025, 22:26

ደራሲ አጋዝ ገብረ ኢየሱስ ኃይለ ማሪያም !!!
የጫሙት ሽካ የጫሙት ሙያ ማለት ነው ። ሽካ ሙያ ወይም ጥበብ ሲሆን ለምሳሌ ሸከተ ፈጠረ ፣አንድን የእድ ጥበብ አርታዊ ሥራ ማለት ነው !! አጋዝ ማለት ደሞ ከፍተኛ አለቃ ፣ መሪ ፣ ንጉስ ማለት ነው። ለምሳሌ የጦር አዛዥ አጋዝ ፣ ነጋሽ ፣ ነጋሲ ማለት ነው። ለምሳሌ በክስታኔኛ ጋዝ ጦርነት ማለት ሲሆን አባጋዝ (አበጋዝ) የጦር አዛዥ ማለት ነው ። የታላቁ ጉራጌ ሕዝብን አንድነት ማወቅ ለምትሹ ደሞ ይህው የመድረኩ መሪ ክስታኔ ጉራጌው ሶዶ ነው!!!

Last edited by Horus on 06 Jul 2025, 23:02, edited 2 times in total.

Odie
Member+
Posts: 6054
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Odie » 06 Jul 2025, 22:47

Horus wrote:
06 Jul 2025, 22:26
ደራሲ አጋዝ ገብረ ኢየሱስ ኃይለ ማሪያም !!!
የጫሙት ሽካ የጫሙት ሙያ ማለት ነው ። ሽካ ሙያ ወይም ጥበብ ሲሆን ለምሳሌ ሸከተ ፈጠረ ፣አንድን የእድ ጥበብ አ ፣ርታዊ ሥራ ማለት ነው !! አጋዝ ማለት ደሞ ከፍተኛ አለቃ ፣ መሪ ፣ ንጉስ ማለት ነው። ለምሳሌ የጦር አዛዥ አጋዝ ፣ ነጋሽ ፣ ነጋሲ ማለት ነው። ለምሳሌ በክስታኔኛ ጋዝ ጦርነት ማለት ሲሆን አባጋዝ (አበጋዝ) የጦር አዛዥ ማለት ነው ። የታላቁ ጉራጌ ሕዝብን አንድነት ማወቅ ለምትሹ ደሞ ይህው የመድረኩ መሪ ክስታኔ ጉራጌው ሶዶ ነው!!!

https://www.youtube.com/ watch?v=9r4-Zk_cnlM
I don’t think that is right. Dama can help you :lol:
ሽከተ እንዳልከው ቢሆንም ሽካ ግን ሌላ ነው!

የጫሙት ሽካ== የጫሙት ወጥመድ ወይም አጥምዶ መያዣ ወይም ማጥመጃ ተንኮልም ሊሆን ይችላል:: ሽካ ወጥመድ ሲሆን ጫሙት የሴት ስም ነው:: I don’t know if the story is about love trap or another intrigue. That is how it should be in 7 ቤት!
ካድሬ በቀለ አፋን ኦሮሚፋ ይሻልሃል :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 39872
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Horus » 06 Jul 2025, 22:54

Odie wrote:
06 Jul 2025, 22:47

ለምንድን ነው በዉሸት ራስክን ጉራጌ ለማስመሰል ትጋጋጣለህ!!! አንተን ጉራጌ የሚል አንተን መሰል ከየት እንደ መጣ የማያውቅ ሙጃ ብቻ ነው! አርፈህ ታሪካችንን ተማር። አንተ አስመሳይ ምሁር አክሊል ክስታኔ የሚዋለዱ ጎሳዎች እንደ ሆኑ አታውቅም!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 39872
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Horus » 06 Jul 2025, 23:11

ለ2 አመት በተከታታይ በቀኃሥ ቲያትር የታየው ኤፒክ
ውቧ ተዋናይ ይታገሱ መለሰ!!!!
Last edited by Horus on 06 Jul 2025, 23:29, edited 1 time in total.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6768
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Naga Tuma » 06 Jul 2025, 23:30

Horus wrote:
06 Jul 2025, 22:26
ደራሲ አጋዝ ገብረ ኢየሱስ ኃይለ ማሪያም !!!
የጫሙት ሽካ የጫሙት ሙያ ማለት ነው ። ሽካ ሙያ ወይም ጥበብ ሲሆን ለምሳሌ ሸከተ ፈጠረ ፣አንድን የእድ ጥበብ አርታዊ ሥራ ማለት ነው !! አጋዝ ማለት ደሞ ከፍተኛ አለቃ ፣ መሪ ፣ ንጉስ ማለት ነው። ለምሳሌ የጦር አዛዥ አጋዝ ፣ ነጋሽ ፣ ነጋሲ ማለት ነው። ለምሳሌ በክስታኔኛ ጋዝ ጦርነት ማለት ሲሆን አባጋዝ (አበጋዝ) የጦር አዛዥ ማለት ነው ። የታላቁ ጉራጌ ሕዝብን አንድነት ማወቅ ለምትሹ ደሞ ይህው የመድረኩ መሪ ክስታኔ ጉራጌው ሶዶ ነው!!!

ገኛ በጉራግኛ ትርጉም ያለዉ ቃል ነዉ?

ጋዝ ምን ምን ያካትታል?

Horus
Senior Member+
Posts: 39872
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Horus » 06 Jul 2025, 23:47

ገኛ የሚባል ቃል የለም ። ጌኛ የማይወልድ በቅሎ ነው ። ጌ ቤት ማለት ሲሆን ጌኛ ቤታችን ማለት ነው። የኛ ጌ ወይም ጌኛ ማለት ቤታችን ማለት ነው ።
ጋዝ በጣም ትልቅ ቃል ነው ።
ጋዝ ዘመቻ ማለት ነው
ጋዝ ጦርነት ማለት ነው
ጋዘኘ ጦረኛ ማለት ነው
የጋዝ አቢ ወይም አባጋዝ የጦር አባት ፣ የጦር አዛዥ ማለት ነው
የቃሉ ኢቲሞሎጂ ኧዘ ፣ ኧዠ የሚባለው የሴም ቃል ነው ። እሱም ኃይል ማለት ነው
አዚዝ በአረብኛ አዛዥ ማለት ነው
ኢዛና ንጉስ አዛዥ ማለት ነው
አጋዚ ፣ አጋዚያን ጦረኛ ፣ ተዋጊ ማለት ነው
እዝ ፣ ግዛት ማለት ነው
ንግስት ፣ንጉስ እዝ ፣ኧዣ የሚለው ቃል ነው
ስለዚህ በጣም ብዙ ቃላትና አጠቃቀም መጥቀስ ይቻላል
...

Mesob
Member
Posts: 2596
Joined: 23 Dec 2013, 21:03

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Mesob » 07 Jul 2025, 00:19

Congratulations to the Guragaie people and my respect to the brave ደራሲ አጋዝ ገብረ ኢየሱስ ኃይለ ማሪያም. I know and I have seen the Guragie language Bible decades ago in Addis but never heard of this historical event of creative writing in Guragiegna language. This is in 1960! When some kids at school were punished for speaking in their own language. This is indeed a milestone.
Horus wrote:
06 Jul 2025, 22:26
ደራሲ አጋዝ ገብረ ኢየሱስ ኃይለ ማሪያም !!!
የጫሙት ሽካ የጫሙት ሙያ ማለት ነው ። ሽካ ሙያ ወይም ጥበብ ሲሆን ለምሳሌ ሸከተ ፈጠረ ፣አንድን የእድ ጥበብ አርታዊ ሥራ ማለት ነው !! አጋዝ ማለት ደሞ ከፍተኛ አለቃ ፣ መሪ ፣ ንጉስ ማለት ነው። ለምሳሌ የጦር አዛዥ አጋዝ ፣ ነጋሽ ፣ ነጋሲ ማለት ነው። ለምሳሌ በክስታኔኛ ጋዝ ጦርነት ማለት ሲሆን አባጋዝ (አበጋዝ) የጦር አዛዥ ማለት ነው ። የታላቁ ጉራጌ ሕዝብን አንድነት ማወቅ ለምትሹ ደሞ ይህው የመድረኩ መሪ ክስታኔ ጉራጌው ሶዶ ነው!!!

Mesob
Member
Posts: 2596
Joined: 23 Dec 2013, 21:03

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Mesob » 07 Jul 2025, 00:31

This leather costume design with seashells "zagol" looks exactly like the Old Shirara for men and the leather hide design our mothers use in high land Eritrea to carry babies "Mahzel". It is very beautiful the way the Guragies design it too, as royal or noble robe or cloak attire.
Horus wrote:
06 Jul 2025, 23:11
ለ2 አመት በተከታታይ በቀኃሥ ቲያትር የታየው ኤፒክ
ውቧ ተዋናይ ይታገሱ መለሰ!!!!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6768
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Naga Tuma » 07 Jul 2025, 00:48

Horus wrote:
06 Jul 2025, 23:47
ገኛ የሚባል ቃል የለም ። ጌኛ የማይወልድ በቅሎ ነው ። ጌ ቤት ማለት ሲሆን ጌኛ ቤታችን ማለት ነው። የኛ ጌ ወይም ጌኛ ማለት ቤታችን ማለት ነው ።
ጋዝ በጣም ትልቅ ቃል ነው ።
ጋዝ ዘመቻ ማለት ነው
ጋዝ ጦርነት ማለት ነው
ጋዘኘ ጦረኛ ማለት ነው
የጋዝ አቢ ወይም አባጋዝ የጦር አባት ፣ የጦር አዛዥ ማለት ነው
የቃሉ ኢቲሞሎጂ ኧዘ ፣ ኧዠ የሚባለው የሴም ቃል ነው ። እሱም ኃይል ማለት ነው
አዚዝ በአረብኛ አዛዥ ማለት ነው
ኢዛና ንጉስ አዛዥ ማለት ነው
አጋዚ ፣ አጋዚያን ጦረኛ ፣ ተዋጊ ማለት ነው
እዝ ፣ ግዛት ማለት ነው
ንግስት ፣ንጉስ እዝ ፣ኧዣ የሚለው ቃል ነው
ስለዚህ በጣም ብዙ ቃላትና አጠቃቀም መጥቀስ ይቻላል
...
አበጋዝ የሚለዉን ሕብረቃል ኣንብቤ ነዉ ገኛ በጉራግኛ ትርጉም ኣለዉ ወይ ያስባለኝ።

አበጋዝ ሆነ አባጋዝ ወይም አባ ጋዝ ትርጉማቸዉ ኣንድ ነዉ። ጎጃም አረ ገኝ ይላሉ ኣሉ።

ጌ ማለት ቀይ እንማለት ነዉ?

ቄ ምን ማለት እንደሆነ ታዉቃለህ?

ሶዶ ጅዳ ትርጉሙን ታዉቃለህ?

Horus
Senior Member+
Posts: 39872
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Horus » 07 Jul 2025, 00:58

አው ታሪኩን ወደ ድራማ ለመለወጥ በጣም ብዙ ግዜ ነው የወሰደው ። የእስክሪፕቱ ጸሃፊም ብዙ አመት ምርምር አድርጎበታል ነው የሚባለው። እግጅ ድንቅ ስራ ነው ።

የቃቄ ወርድወት (ወይም ወርደት) ማለት የቃቄ ወልዲት (ወለቱ) ማለት ነው ። ቃቄ የልጅቷ አባት ነው ። ቃቄ (ጋጌ) ዛሬ አጋዝ ወይም አዝማች የምንለው የማረግ ስም ነበር ጥንጥ ። አባቷ ባላባት ነበር። በጉራጌ ባህል ዛሬም ቢሆን አባት የሚጠራ በመጀመሪያ ልጁ ስም ነው ። ለምሳሌ አንድ አባት ብኩር ልጁ ወልዴ የሚባል ያ አባት የወልዴ አባት (አባ ወልዴ) ተብሎ በአገሩ የሚታወቀው ። የመጀመሪያ ልጅ ደሞ በአባቱ ነው የሚጠራው ለምሳሌ ያባቱ ስም ባልቻ ከሆነ ልጁ የባልቻ ልጅ (ወልደ ባልቻ) ተብሎ ነው የሚጠራው ። ስለዚህ ወርድወት ሴት ልጅን ወልዴ ብለን የምንጠራበት ስም ነው ። በግዕዝ ወለቱ የሚባለው ነው ። ለሴት ልጅ የቃቄ ልጅ የምንልበት ቃል ነው ። ዛሬ ላይ እየተተወ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 39872
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Horus » 07 Jul 2025, 01:19

Naga Tuma wrote:
07 Jul 2025, 00:48
Horus wrote:
06 Jul 2025, 23:47
ገኛ የሚባል ቃል የለም ። ጌኛ የማይወልድ በቅሎ ነው ። ጌ ቤት ማለት ሲሆን ጌኛ ቤታችን ማለት ነው። የኛ ጌ ወይም ጌኛ ማለት ቤታችን ማለት ነው ።
ጋዝ በጣም ትልቅ ቃል ነው ።
ጋዝ ዘመቻ ማለት ነው
ጋዝ ጦርነት ማለት ነው
ጋዘኘ ጦረኛ ማለት ነው
የጋዝ አቢ ወይም አባጋዝ የጦር አባት ፣ የጦር አዛዥ ማለት ነው
የቃሉ ኢቲሞሎጂ ኧዘ ፣ ኧዠ የሚባለው የሴም ቃል ነው ። እሱም ኃይል ማለት ነው
አዚዝ በአረብኛ አዛዥ ማለት ነው
ኢዛና ንጉስ አዛዥ ማለት ነው
አጋዚ ፣ አጋዚያን ጦረኛ ፣ ተዋጊ ማለት ነው
እዝ ፣ ግዛት ማለት ነው
ንግስት ፣ንጉስ እዝ ፣ኧዣ የሚለው ቃል ነው
ስለዚህ በጣም ብዙ ቃላትና አጠቃቀም መጥቀስ ይቻላል
...
አበጋዝ የሚለዉን ሕብረቃል ኣንብቤ ነዉ ገኛ በጉራግኛ ትርጉም ኣለዉ ወይ ያስባለኝ።

አበጋዝ ሆነ አባጋዝ ወይም አባ ጋዝ ትርጉማቸዉ ኣንድ ነዉ። ጎጃም አረ ገኝ ይላሉ ኣሉ።

ጌ ማለት ቀይ እንማለት ነዉ?

ቄ ምን ማለት እንደሆነ ታዉቃለህ?

ሶዶ ጅዳ ትርጉሙን ታዉቃለህ?
አበጋዝ አዝማች ማለት ነው አልኩህ እኮ ። ዘመቻ (ጦርነት) በጉራጌኛ ጋዝ ይባላል። አዝማች አማርኛ ነው ። አጋዝ አዋጊ አዝማች የጦር መሪ ማለት ነው ። ማንኛው የዉጊያ መሪ አጋዝ ነው ። አባጋዝ (አበ ጋዝ) የጦር ጌታ ነው ። ለምሳሌ ሃብቴ ዲነግዴ ዝም ብሎ አጋዝ ሳይሆን አባጋዝ ነበር ። ደጅ አዝማች ዋና የጦር መሪ ማለት ነው ! አዝማች ብቻውን አጋዝ ነው

ጌ በጉራጌኛ ቤት ማለት ነው ! በቃል

ቀይ ብሻ ነው የሚባለው
ቄ የሚባል ቃል የለም ።
ቀዬ ወይም ገየት ሰፈር ማለት ነው ፣ ቀዬ አማርኛ ነው ።
በጉራጌኛ ጌ ነጠላ ቤት ማለት ሲሆን ጌያት ሲበዛ ነው ። ጌያት የሚለው ግዕዝን ነው ገየት የምንለው ብዙ ቤቶች ያሉት ሰፈር እንደ ማለት ነው ። ለምሳሌ city ብዙ ቤቶች ማለት ነው ።
ጅዳ ምን እንደ ሆነ አላውቅም ። እኔ ኦሮሞኛ በፍጹም አልችልም ፣ ከጥቂት ቃላት በተቀር
ሶዶ ማለት ሳድ የሚባለው የክስታኔኛ ቃል ነው ።
ሳድ እንደ ወረደ አካፍል ፣ መድብ ማለት ሲሆን ሳዳ ክፍፍል ፣ ድርሻ ፣ ማለት ነው ። ሶዶ የቦታ ወይም አገር ክፍል ማለት ነው ። ለምሳሌ የክስታኔ ሶዶ የክስታኔ ክፍለ አገር ማለት ሲሆን ወላይታ ሶዶ የወላይታ ክፍለ አገር ማለት ነው ። የጅዳ ሶዶ የጅዳ ክፍለ አገር ማለት ነው። ለዚህ ነው ብዙ ሶዶዎች ያሉት ። ሕዝቡ ግ ን በዘልማድ ሶዶ ጉራጌ ይላል! ፍጹም ስህተት ነው ። ሕዝቡ ክስታኔ ጉራጌ ነው ፤ ልክ ወለኔ ጉራጌ እንደ ሚባለው ። አገሩ ግን ክስታኔ ሶዶ ይባላል ። ስለዚህ በሶዶ ወረዳ ፣ በሶዶ አውራጃ ወዘተ የቦታ ስም ነው።

Odie
Member+
Posts: 6054
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Odie » 07 Jul 2025, 05:55

Horus wrote:
06 Jul 2025, 22:54
Odie wrote:
06 Jul 2025, 22:47
Horus wrote:
06 Jul 2025, 22:26
ደራሲ አጋዝ ገብረ ኢየሱስ ኃይለ ማሪያም !!!
የጫሙት ሽካ የጫሙት ሙያ ማለት ነው ። ሽካ ሙያ ወይም ጥበብ ሲሆን ለምሳሌ ሸከተ ፈጠረ ፣አንድን የእድ ጥበብ አ ፣ርታዊ ሥራ ማለት ነው !! አጋዝ ማለት ደሞ ከፍተኛ አለቃ ፣ መሪ ፣ ንጉስ ማለት ነው። ለምሳሌ የጦር አዛዥ አጋዝ ፣ ነጋሽ ፣ ነጋሲ ማለት ነው። ለምሳሌ በክስታኔኛ ጋዝ ጦርነት ማለት ሲሆን አባጋዝ (አበጋዝ) የጦር አዛዥ ማለት ነው ። የታላቁ ጉራጌ ሕዝብን አንድነት ማወቅ ለምትሹ ደሞ ይህው የመድረኩ መሪ ክስታኔ ጉራጌው ሶዶ ነው!!!

https://www.youtube.com/ watch?v=9r4-Zk_cnlM
I don’t think that is right. Dama can help you :lol:
ሽከተ እንዳልከው ቢሆንም ሽካ ግን ሌላ ነው!

የጫሙት ሽካ== የጫሙት ወጥመድ ወይም አጥምዶ መያዣ ወይም ማጥመጃ ተንኮልም ሊሆን ይችላል:: ሽካ ወጥመድ ሲሆን ጫሙት የሴት ስም ነው:: I don’t know if the story is about love trap or another intrigue. That is how it should be in 7 ቤት!
ካድሬ በቀለ አፋን ኦሮሚፋ ይሻልሃል :lol:
ለምንድን ነው በዉሸት ራስክን ጉራጌ ለማስመሰል ትጋጋጣለህ!!! አንተን ጉራጌ የሚል አንተን መሰል ከየት እንደ መጣ የማያውቅ ሙጃ ብቻ ነው! አርፈህ ታሪካችንን ተማር። አንተ አስመሳይ ምሁር አክሊል ክስታኔ የሚዋለዱ ጎሳዎች እንደ ሆኑ አታውቅም!!!
ወራዳ ጥራዝ ነጠቅ!
የመርካቶ ኪስአውላቂ!
አንተ ጉራጌ ከምትሆን አበደች ደደቤ ጉራጌ ብትሆን ይቀላል!
አሁን እኮ ራቁትህን ቀረህ!
ፊደል ከዚህ ከዚያ አያጋጨህ እያራባህ ቋንቋ አዋቂ መስለህ የነበረው ሁሉ ማምታታትና ውሽት መሆኑ ፀሃይ ላይ ተስጥቷል!!

Odie
Member+
Posts: 6054
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Odie » 07 Jul 2025, 06:01

ሌባ አምታች!
He ain’t gurage. He ain’t linguist.
I told you የጫሙት ሽካ is የጫሙት trap/intrigue or ወጥመድ:: ወንድ ከሆንክ የቋንቋ ትምህርት ወረቀትህን ለጥፍ አንተ ያለቀ ብረት ምጣድ!
እውቀትህ እዚህ እንደምትለጥፋቸው ቪዲዮች የተበጣጠስ ነው:: ያቺ አገር እንዳንተና እንደ አብዮት ቆርጦ ቀጣይ ቀጣፊ በማብቀሏ ልታፍር ይገባታል::

Selam/
Senior Member
Posts: 16899
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Selam/ » 07 Jul 2025, 06:15

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

የአንተስ መፅሐፍ መቼ ነው የሚታተመው? መቼም ርዕሱ ሊሆን የሚችለው “ካድሬነት በፍጥነት እንደ ጭልፊት” ነው!

- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- የሆቺ ሚኒን መዝሙር እያዜምኩኝ ነው ያደግኩት
- የፍልስፍና መፅሐፌን በሚቀጥለው ዓመት አሳትማለሁ
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- ሺመልስ ከፕሬዚዳንትነት በመነሳቱ የኦሮሚያ መገዶችን መዘጋት አዘዘ
- ሺመልስ በናቱ ጎጃሜ ባባቱ ጋፋቴ ነው
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው
- ዓብዮት ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ኦሮሞች ከዚህ በኋላ ወደ አሰብ ዝር አይሉም 100 ብር አሲዛለሁ
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ኦሮሙማ አይደለም አገር መንደር ማስተዳደር አያውቅበትም
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም
- የትግሬ ስጋ ቤት፣ የጎጃሜ አልባሽ የለውም። ጎጃሜን አልባሽ ካደረክው እሱ ራሱ ይገናኛታል!! ትግሬን ስጋ ቤት፣ ግምጃ ቤት ካረክው እሱ ራሱ ሰርቆ ይጨርሰዋል
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ፋኖ ተገንጣይና የግብፅ ተላላኪ ነው
- መሳይ መኮንን አንድ ሺ ታጋይ
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር & በፈጠራ 1ኞች ነን
- ብርሃኑ ነጋና እርስቱ ይርዳው በቅርቡ ከታሪክ ገጽ ይፋቃሉ
- ብርሃኑ ግማሽ ጉራጌ፣ ግማሽ ኦሮሞ ነው
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- አቶ አታቱርክ የጎሳ ክልል ሊያፈርስ ነው
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት
- ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ ከሶማሌ ጋር ስምምነት አታደርግም
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- USA ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …
- የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ ውበት ይደሰታሉ
- እልልልልል! የናይጄሪያው ም/ ፕሬዜዳንት ፊንፊኔን ሊጎበኝ ነው
- “GALLA PAGANS AS VICTIMS & TIGRAY THIEVES AS PRIESTS: THE INVASION AND GENOCIDE OF GURAGE LAND AND CULTURE” viewtopic.php?f=17&t=150740#p773591

Horus wrote:
06 Jul 2025, 22:26

Dama
Member+
Posts: 6278
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Dama » 07 Jul 2025, 11:36

Odie wrote:
06 Jul 2025, 22:47
Horus wrote:
06 Jul 2025, 22:26
ደራሲ አጋዝ ገብረ ኢየሱስ ኃይለ ማሪያም !!!
የጫሙት ሽካ የጫሙት ሙያ ማለት ነው ። ሽካ ሙያ ወይም ጥበብ ሲሆን ለምሳሌ ሸከተ ፈጠረ ፣አንድን የእድ ጥበብ አ ፣ርታዊ ሥራ ማለት ነው !! አጋዝ ማለት ደሞ ከፍተኛ አለቃ ፣ መሪ ፣ ንጉስ ማለት ነው። ለምሳሌ የጦር አዛዥ አጋዝ ፣ ነጋሽ ፣ ነጋሲ ማለት ነው። ለምሳሌ በክስታኔኛ ጋዝ ጦርነት ማለት ሲሆን አባጋዝ (አበጋዝ) የጦር አዛዥ ማለት ነው ። የታላቁ ጉራጌ ሕዝብን አንድነት ማወቅ ለምትሹ ደሞ ይህው የመድረኩ መሪ ክስታኔ ጉራጌው ሶዶ ነው!!!

https://www.youtube.com/ watch?v=9r4-Zk_cnlM
I don’t think that is right. Dama can help you :lol:
ሽከተ እንዳልከው ቢሆንም ሽካ ግን ሌላ ነው!

የጫሙት ሽካ== የጫሙት ወጥመድ ወይም አጥምዶ መያዣ ወይም ማጥመጃ ተንኮልም ሊሆን ይችላል:: ሽካ ወጥመድ ሲሆን ጫሙት የሴት ስም ነው:: I don’t know if the story is about love trap or another intrigue. That is how it should be in 7 ቤት!
ካድሬ በቀለ አፋን ኦሮሚፋ ይሻልሃል :lol:
Absolutely correct. It's a novel about intrigue, a trap. It's a tale of evil machinations, obviously, against an individual. A violation of human rights in a shika= trap of blindfold. Obviously, a story of absence of justice, a process for justice and recourse for justice because the victim trapped means all that.
Don't blame Hodus Whorus because he grew up close Gallas and drifting tp them.

Dama
Member+
Posts: 6278
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Dama » 07 Jul 2025, 19:18

A background G.Yesus

He comes from Gwamare or Gumer, an eastern section of Chaha. He is short as dwarf. He was an executive member of Gurage News Network. He lives in Germany, may be in his 80s; will die there and not buried in Gurage, as G.W.Sellasie Baraka died and buried in London. None of their offsprings will set foot onnGurage soil.

What kind of person would get the recommendation the Junta DERG Mengistu Hailemariam gov to worl at one of the UN offices in Addis, while carnage of youth was going in Addis Abeba? Obviously, a "Yes" man to dictatorship and tyranny of that dictatorship. When Ethiopia was dying for a political change afainst military dictatorship, G.yesus was chading his dream job at the UN in Addid. But, in order to work for any UN body, applicants need to be endorsed and recommended by the gov of theor country.

G.Yesus got the UN job in Addis after having secured endorsement the government of sew-bella Mengistu Hailemariam.

In his youth during the monarcky or adult life during the DERG misrule, Gebreyesu never protested injustice and never fought for freedoms of the Ethiopian people

Odie
Member+
Posts: 6054
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Odie » 07 Jul 2025, 19:27

This “I know it all” imposter Hodus/Horus got himself in the ሽካ :lol: :lol:

Odie
Member+
Posts: 6054
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጫሙት ሽካ! የመጀመሪያው የጉራጌኛ ቋንቋ ልብ ወለድ !!!

Post by Odie » 07 Jul 2025, 19:37

Dama wrote:
07 Jul 2025, 19:18
A background G.Yesus

He comes from Gwamare or Gumer, an eastern section of Chaha. He is short as dwarf. He was an executive member of Gurage News Network. He lives in Germany, may be in his 80s; will die there and not buried in Gurage, as G.W.Sellasie Baraka died and buried in London. None of their offsprings will set foot onnGurage soil.

What kind of person would get the recommendation the Junta DERG Mengistu Hailemariam gov to worl at one of the UN offices in Addis, while carnage of youth was going in Addis Abeba? Obviously, a "Yes" man to dictatorship and tyranny of that dictatorship. When Ethiopia was dying for a political change afainst military dictatorship, G.yesus was chading his dream job at the UN in Addid. But, in order to work for any UN body, applicants need to be endorsed and recommended by the gov of theor country.

G.Yesus got the UN job in Addis after having secured endorsement the government of sew-bella Mengistu Hailemariam.

In his youth during the monarcky or adult life during the DERG misrule, Gebreyesu never protested injustice and never fought for freedoms of the Ethiopian people
There was a guy popularly known for killing the Gurage youth during EPRP and DERG time. Was it ገስግስ or something like that? He was known for killing the youth, may be he was the Derg appointed equivalent of an Amhara from Gondar who masacerd youth there, a common name I forgot. I remember Horus’ EPRP was deep in rural Gurage when we were kids telling kids to carry hideously their so called Democrasia/ዴሞክራሲያ article to pass it to their other members. They that time infiltrated the schools and did evil work until their and Derg fall. Horus must have been doing that evil work too!

eden
Member+
Posts: 9981
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 07 Jul 2025, 19:38

Horus, thank you for sharing. Do you know if the author’s prior work? Also will this be translated to other languages? I wish there’s more posts like this (from all of us) that are heart warming.

Post Reply