እንደ ሚታወቀው የአሜሪካኑ ሶፕ ኦፔራ በሳሙና ማስታወቂያ ይደጎም ስለነበር የሳሙና ድራማ ተባለ ። ይህኛው ግን በዲያስፖራ ሬሚታንስ ተዶዳሚ ስለሆነ ተከታታይ የሬሚታንስ ድራማ ቢባል ይበልጥ ትክክል ይሆናል!
SOAP OPERA! ተከታታይ የሬሚታንስ ድራማ!
እንደ ሚታወቀው የአሜሪካኑ ሶፕ ኦፔራ በሳሙና ማስታወቂያ ይደጎም ስለነበር የሳሙና ድራማ ተባለ ። ይህኛው ግን በዲያስፖራ ሬሚታንስ ተዶዳሚ ስለሆነ ተከታታይ የሬሚታንስ ድራማ ቢባል ይበልጥ ትክክል ይሆናል!
Re: SOAP OPERA! ተከታታይ የሬሚታንስ ድራማ!
ፊያሜታ
ይቺ ፑሪቴሪያ የምትባል ጉድ አዘንኩላት! ምነው የአሜሪካ አምባሳደር ስለሰጠሽ ቁርጥ አጭር ማስጠንቀቂያ ጪች ዝም ትያለሽ!??? እዚም እዛም ያረጀ ብረታ ብረት ለምድረ ተገንጣይና አሸባሪ ማደልሽ ካላቆምሽ ምን እንደ ሚጠብቅሽ በውል የምታውቂው ይመስለኛል! ልብ በይ! አንቺ ኢራቅ ወይ ሊቢያ ወይ ሶሪያ አይደለሽም !!! አንድ ጥይት ሳይቶከስ የምትፈርሺ ምንኪን ድሃ ነሽ! ፈልገህ ምን እንደ ተባል አንብበው!!!