Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 16539
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በቄ - ተመልከት የኮሪደር ልማቱን ጃውሳው ዝናብ ሲጫወትበት

Post by Misraq » 29 Jun 2025, 20:58

በቄ .... DDT ብቻህን ጥሎህ ጠፋ እኮ። እስቲ ከአቦማ ልጅ ጋር ተነጋግራችሁ መልሱ


Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቄ - ተመልከት የኮሪደር ልማቱን ጃውሳው ዝናብ ሲጫወትበት

Post by Horus » 29 Jun 2025, 21:23

ንቺ ሌባ ሬሚታንስ ለቃሚ አጭበርባሪ የሻቢያ ቅጥረኛ ያንቺ ታሪክ ይህ ነው! ማፈሪያ የዲያስፖራ በዝባዥ!


Selam/
Senior Member
Posts: 16896
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በቄ - ተመልከት የኮሪደር ልማቱን ጃውሳው ዝናብ ሲጫወትበት

Post by Selam/ » 29 Jun 2025, 21:47

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

አፈር ቆፍረን፣ ብረት አንጥረን ወርቅ ወደ ውጪ ሃገር በገፍ እየሸጥን፣ በወርቃማ ቀለም የተቀባ የኮሪዶር መብራት ከቻይና በመግዛት የነሱን ከተማ ለማስመሰል መፍጨረጨርህ፤ ጭንቅላትህ እንደ ባልጩት ድንጋይ በመጠጠሩ ምክንያት እንደሆነ አልገባህም?

Horus wrote:
29 Jun 2025, 21:23
ንቺ ሌባ ሬሚታንስ ለቃሚ አጭበርባሪ የሻቢያ ቅጥረኛ ያንቺ ታሪክ ይህ ነው! ማፈሪያ የዲያስፖራ በዝባዥ!


Odie
Member+
Posts: 6025
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: በቄ - ተመልከት የኮሪደር ልማቱን ጃውሳው ዝናብ ሲጫወትበት

Post by Odie » 29 Jun 2025, 21:53

ወይ በቁ ወይ በቁ :lol: :mrgreen:
ወይ ሆሬ/ሃሬ ሆርሱ በቄ በቀሉ

ወደቀች እኮ መርባቷ!
በስንት ሚልዮን ነበር የተገዛቸ!
በወንዝ ላይ የአጠና ድልድይ ስርታችሁ ሚሊዮን የምትስርቁ
ይችን አበባ የምትመስል የመብራት ዘንግማ ተዱባይ ወይም ተቻይና ብዙ ታወጣለች :lol:
እየተፈተናችሁ ነው? እስይ!
ኮሪደሩን ስታሽበርቁ ቱቦውን እንዴት ትረሱ :lol:
በቁ ደቻሳው አስመሳይ ክስቶ :lol:
በደመነፍስ የምትደግፈውን ቅንጭላትህን የሽጥክለት ስርአት ኮሪዶር ፈረስልህ እንደ ሚበር ዊግ :lol: :lol:
አይ ጋሽ በቄ!
ምስራቅ ጎርጉራ አስጣችህ
😍
Love it!

Post Reply