በኢትዮጵያ መዘመን ቆሽትህ ያረረው የሻቢያ ቅጥረኛና የግብጽ ተላላኪ ሁላ የሆረስ በትርን ቻለው!
Last edited by Horus on 17 Jun 2025, 11:53, edited 1 time in total.
Re: በኢትዮጵያ መዘመን ቆሽቱ ያረረው የሻቢያ ቅጥረኛና የግብጽ ተላላኪ ሁላ የሆረስ በትርን ቻለው!
ሆድየ እመጣለሁ
ሆድዬ በድል
ድሮም ያባቴ ነው
ለሆዴ ማደር
ይሄ የ ኦሮ-ሙናና የ ዺዺ ፕሮፓጋንዳ ቪድዮ ሳትስማው ለጠፍክና ተአምር እንዳደረክ ትፎክራለህ!
ማንም እኮ ክሊክ አያረጋቸውም!
እንደውም ስው እየናቀህ መልስ መስጠት አቁሟል
እኔም መሄዴ ነው

Abiy is calling the Ethiopian people stupid. He is very frustrated because there are not enough Horus-like dolts who appreciate his shallow development ideas of building parks while the people starve.
https://www.facebook.com/share/v/16Qs4Jrdnm/

Please wait, video is loading...
Re: በኢትዮጵያ መዘመን ቆሽቱ ያረረው የሻቢያ ቅጥረኛና የግብጽ ተላላኪ ሁላ የሆረስ በትርን ቻለው!
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
ሰባት ልጆችህን ጭስ ቤት ጠፍረህ አስረህ በቸነፈር እየቀጣህ፣ ስምንተኛውን በበረኪና እያጠብክ፣ በተውሶ ጨርቅ እያስጌጥከና በብድር እያዘመንክ በግድ ከእኔ ጋ እልልልልልልልልልልልልልልልል ካላላችሁ እያልክ ቆሽትህ የሚያረው አንተው አናሳው ጎጠኛ ነህ። በአንተ እምነት ብቻ ነው፣ ለሜሳ ሻሸመኔ ላይ ባረደው ሰንጋ፣ የመንሱር ሰባት ቤተሰቦች ወልቂጤ ላይ የሚፈነጥዙት።
ለነገሩ ለምሳሌ ያክል እንጂ አንተ ልጅ አይደለም ድመት እንኳን ማሳደግ የማትችል ድፍን ካድሬ ነህ።
ቅጥቅጥ!

ተላላኪና የተላላኪ ተላላኪ ቦዘኔ እንደ ተልባ ብትንጣጣ ይቺ አገር ግን ሁለተኛ ተመልሳ ላታንቀላፋ ነቅታለች! ፍይዳቢሱ ነቀርሳ እዚም እዛም የኢትዮጵያ ውድቀት ለሃጩን እያዝረከረከ በጉጉት ይጠብቃል! ከንቱ ምናብ
Re: በኢትዮጵያ መዘመን ቆሽቱ ያረረው የሻቢያ ቅጥረኛና የግብጽ ተላላኪ ሁላ የሆረስ በትርን ቻለው!
Nobody cares for what he says. I don't even read his crap
Last edited by Union on 17 Jun 2025, 12:38, edited 1 time in total.
Re: በኢትዮጵያ መዘመን ቆሽትህ ያረረው የሻቢያ ቅጥረኛና የግብጽ ተላላኪ ሁላ የሆረስ በትርን ቻለው!
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
የመብራቱ ዛፍ፣ ሙዝ ነው ወይንስ ብርቱካን የሚያፈራው? ጉራጌ በሰራተኛነትንና በተግባራዊነት (pragmatic & practical) ነው የሚታወቀው።
አንተ ውዳቂው ግን ቀኑን ሙሉ የአቶ ዓብዮትን መብራት ስትለጥፍ ትውላለህ። ከአሞራም አልፈህ አህያነትም ወርሰሃል እንዴ?