Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

ታላቁ እስክንድር አማራን በድርጅት አንድ ካደረገ ቦሀላ እና ሸዋን ሙሉ በሙሉ ከአገውሸንጎ በአዴን ተፈራ ማሞ እና ደሳለኝ ካፀዳ ቦሀላ፣፡ፏ ብሎ የተነሳው ፎቶ።፡KING!

Post by Union » 30 May 2025, 12:08

እሯ :lol:

Abere wrote:
30 May 2025, 11:21
እሯ በልዬ - ይህንን ስማ፤
መርዞ ተኳሽ - አይስት ዒላማ።

አይ! አስተጣጠቅ - አይ! አለባበስ፤
ሸዋ ጥላቱን ተኩሶ ጥሎ - አፈር የሚያለብስ፤
የአማራ ፋኖ የልብ የሚያደርስ።

ታላቁ እስክንድር ብለሽ ጠይቂ፤
ምድረ ኦነግን ከአፈር ደባላቂ፤




Union

Re: ታላቁ እስክንድር አማራን በድርጅት አንድ ካደረገ ቦሀላ እና ሸዋን ሙሉ በሙሉ ከአገውሸንጎ በአዴን ተፈራ ማሞ እና ደሳለኝ ካፀዳ ቦሀላ፣፡ፏ ብሎ የተነሳው ፎቶ።፡KING!

Post by Union » 30 May 2025, 12:11

አገው ሸንጎ ዘመነች ሰንደቃችንን ይዛ የተነሳችው ፎቶ የለም :lol:

እንደ OLA አብይ የአሜሪካንን ባንዲራ ነው እሷ የምትይዘው።፡ዘረጦ ዝርጥርጥ :lol:

Union

Re: ታላቁ እስክንድር አማራን በድርጅት አንድ ካደረገ ቦሀላ እና ሸዋን ሙሉ በሙሉ ከአገውሸንጎ በአዴን ተፈራ ማሞ እና ደሳለኝ ካፀዳ ቦሀላ፣፡ፏ ብሎ የተነሳው ፎቶ።፡KING!

Post by Union » 30 May 2025, 12:36

እሯ በልዬ - ይህንን ስማ
ወገኑን ክዶ እጠላት
ጋዳ ሄዶ የማይስማማ
ለህዝብ የቆመ
እስክንድር ማማ
የምናንቅበት
የOLAን ጋማ
የነጭ ቅጥረኛን
የመጣ ሊያደማ

እስክንድር ማማ
ፀሀፊ ነው አሉ
የነፃነት ዜማ
እሯ በልዬ - እሯ በልማ


Post Reply