Mereja.Forum
Skip to content
Search
Advanced search
Quick links
Unanswered topics
Active topics
Search
The team
FAQ
Login
Register
Board index
Ethiopian News & Opinion
Search
Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Email topic
Print view
1 post • Page
1
of
1
sarcasm
Senior Member
Posts:
11576
Joined:
23 Feb 2013, 20:08
"በህይወቴ የሚፀፅተኝ ነገር ቢኖር ከብልፅግና ጋር መቆሜ ነው ... አንድም ቀን ቢሆን እራሱ ፅዋው መራራ ነው"... መሳይ መኮንን ለሜጀር ጀነራል ተስፋይ አያሌው
Report this post
Quote
Post
by
sarcasm
»
27 May 2025, 08:40
"በህይወቴ የሚፀፅተኝ ነገር ቢኖር ከብልፅግና ጋር መቆሜ ነው ... አንድም ቀን ቢሆን እራሱ ፅዋው መራራ ነው"... መሳይ መኮንን ከብልፅግና ጋር በድጋሚ አብሮ እንዲሰራ በሜጀር ጀነራል ተስፋይ አያሌው ሲጠየቅ የሰጠው ምላሽ ነው
ሰው በዚህ ልክ ብልፅግናን የሚጠየፍበት ጊዜ ላይ ደረሰን። ኢህአዴግ እንደዚህ ቢባል ኖሮ .."በስብሰናል ፣ ሬት ሬት ብለናል" ... ብሎ በቅፅበት ግምገማ ማድረግ ይጀምር ነበር።
ብልፅግና ግን ለውጡ ፣ እድገቱ ያመጣው በጎ ተፅዕኖ ነው ብሎ በለመደው የፕሮፓጋንዳ ማጀብያ ጭፈራ መወራጨቱን ቀጥሏል
Please wait, video is loading...
Top
Post Reply
Email topic
Print view
1 post • Page
1
of
1
Return to “Ethiopian News & Opinion”
Jump to
Ethiopian News & Opinion
Open Forum
Current Affairs