የቀዳማዊ ዐጼ ምኒልክ ወላጅ እናት የአፋርዋ ንግስተ-ሳባ እንደነበረች የታሪክ ማስረጃዎች ያረጋግጣሉ። እንድሁም የአጼ ዮሀንስ ሚስት ወ/ሮ ምስጢረ ስላሴ (በክርስትና ስማቸው) የሙስሊም የአፋር አለቃ ልጅ ሲሆኑ፤ ዐጼ ዮሀንስ ክርስትና በማስጠምቅ ሚስታቸው አድርገዋቸዋል። ዐጼ ዮሀንስ እራሳቸው የጎንደር እና ትግራይ ተወላጅ ነበሩ። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ አንድም መሪ በአንደበቱ የዚህ ወይም ያዚያ ጎሳ ተወላጅ ነኝ ወይም ለዚህ ጎሳ ስል እነገሳለሁ ወይም እዋጋላሁ ብሎ አያውቅም። ለመጀመሪይ ጊዜ ግን የኤርትራ ክ/ሀገር እና የትግራይ ክ/ሀገር ተወላጅ መለሰ ዜናዊ ብቻ ለወርቂ ህዝብ እታገላለሁ እገነጥላለሁ አስገነጥላላሁ በማለት የትግሬ መንግስት ነኝ አለን፤ በመቀጠል አብይ አህመድ አሊ የኦሮሙ ብቸኛ እና ቀዳሚ መንግስት ነኝ - ሌሎች ጎሳዎች ጥንቸሎች ናቸው ኦሮሞ ዝሆን ነው - ሌሎችን እደፈጥጣቸዋለሁ አለ።ይህ አስተሳሰብ የዘመኑ የ21ኛ ክ/ዘመን ምጡቅ አስተሳሰብ መሆኑ ነው።
This the comparative regression of Orommuma Abiy Ahmed's and TPLF Meles Zenawi in the 21 st century vs. the progression of the past kings or leaders of Ethiopia.





