ወያኔ ለምን በብሄሮች ተከዳ? ይህ ምን አይነት ጥያቄ ነው? መከዳት አይደለም መደምሰስ ነበረበት!
የራሳቸውን ጎሳ ፖለቲካ አንግበው ሌላውን ጎሳ ነጻ እናወጣለን ብለው የዋሹ ሌቦች ሌላውም ጎሳ እንደነሱ ግብዝ የሚመስላቸው ትምህርት ለመያዝ የሚያደርጉት ራስ ፍተሻ ! ኢትዮጵያን በጎሳ ፖለቲካ ከፋፍሎ ያፈረሰና ታላቋን አገር ወደብ አልባ ያደረገ ቆሻሻ ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ለምን ተከዳ ብለው የሚጠይቁ ግብዞች!
Re: ወያኔ ለምን በብሄሮች ተከዳ? ይህ ምን አይነት ጥያቄ ነው? መከዳት አይደለም መደምሰስ ነበረበት!
Horus,
በኦሮሙማዎች እኮ አልተከዳችም ህወሓት። የኦነግ ሰራዊት ከወያኔ ጎን ተሰልፎ የአማራ ክልል ሲዋጋ ነበር በጦርነቱ ወቅት። በአማራ ልዩ ሃይል ና ፋኖ ጥምር ሀይል ስለተሸነፉ እንጅ ከሚገባ በላይ በኦነግ ተደግፈዋል። አብይ አህመድ እክ በመጨረሻ አልጨከነባቸውም - ነፍሳቸውን አትርፎ የጋራ ጥላት ወደሚሉት ወደ አማራ ነው የዞሩት። አሁን ነገር አለሙ ዙሮባቸው እንጅ።