-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12896
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ሌሴቶዎች በአለም አይታወቁም አለ ና ፕረዝደንት ትራምፕ በትልቁ ገቢያ ላይ አዉጥቶ አስተዋወቃቸዉ
ከአሁን ቦኋላ በሌላ ባትታወቁም በብልግናችዉ አላም ያዉቃችዋል፣ ምን ያህል ክብር እንደተሰማችዉ መገመት አንችልም። እናንተን ከምሆን ሞቼ ብቀበር እመርጣለሁ። በእግዚያብሔር የተረገመ ክልል ማለት እናንተ ናችዉ። እንዴት አያዉቀንም ብሎ ደግሞ አሁን ገቢያ ወጥቶ ጫጫታ ያበዛሉ። ሌሴቶ ማለት የሳይጠን አገር ማለት ነዉ።