ሁሉም ተነስቶ ኢትዮጵያዬ ማለትን ይወዳል፣ አስማሳይ። የተበላ ካርድ። ያቺኑን ኢትዮጵያ ዝረፋት ስባል ግን የምቀድመዉ የለም። የኢትዮጵያነትን ጭምብል አጥልቆ ስዘርፋት የኖረ ሁሉ ዛሬ ወደ ቀረበት ምዝበራ ለመመለስ ማስመሰሉን ቀጥሎበታል፣ ዳሩ ግን ሕዝቡም ነቅቶዋል፤ ህንጂሩ ብሎዋቸዋል።
ለወደፊት ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰርተህ፣ ለፍተህ እንጂ አስመስለህ መኖር ቆሞዋል!!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12898
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሁሉም ተነስቶ ኢትዮጵያዬ ማለትን ይወዳል፣ አስማሳይ
ካድሬው
ኢትዮጵያዊነት ሱስ ሆኖበት እንደ ሲጃራ የሚያጨሳትና የሚያቀጣጥላት ማነው?
ኢትዮጵያዊነት ሱስ ሆኖበት እንደ ሲጃራ የሚያጨሳትና የሚያቀጣጥላት ማነው?