Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member
Posts: 2922
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ነገርማ አለ!

Post by Odie » 06 Feb 2025, 06:09

ባላ ኮሪደሩ
ጋሼ ባለ ኮሪደሩ
አሉ አሁንም
ስለኮሪደሩ እየዘመሩ?
...........
ጥያቄው:-
ወያኔ ግማሽ ፋኖን ዘንጥላ በሻብያ ተደግፋ አራት ኪሎ ትመጣለች ወይስ

ፋኖ ተገነጣጥሎ የወያኔን ግማሽ ዘንጥሎ አዲስ አበባ ይገባል ነው?

አሁን እኮ ኢኩዌሽኑን እንድንቀይር እያስገደዱን እኮ ነው!

የስሞኑ የትግሬ የፍቅር ደብዳቤ የጤና አይመስለንም :lol:

ንፁህ ፋኖንማ አበባ ይዘን ስንጠብቅ ስንጠብቅ ቆንጅት እንዳስደገፈቸው አበባውን ይዞ ክው ብሎ የቀረ ጎረምሳ ነው የሆነው!!

የዶላር እዝ ነብስህ አይማር!

You stole our swaga!