Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: <<አልቃሻው ጀኔራል>> በመባል የሚታወቀው ቢሊየነር ፃድቃን ገብረትንሳኤ ሴት ልጁን አሥር ሚልየን ዶላር የወጣበት ቅንጡ ሰርግ ደግሶ ዳራት።

Post by Digital Weyane » 29 Jan 2025, 18:56

ፃድቃን ብህይወት መናእሰይ ተጋሩ ዝጫወት አረሜን ሙኻኑ ኩሉ ህዝብ ትግራይ ይፈልጦ። :roll: :roll:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23375
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: <<አልቃሻው ጀኔራል>> በመባል የሚታወቀው ቢሊየነር ፃድቃን ገብረትንሳኤ ሴት ልጁን አሥር ሚልየን ዶላር የወጣበት ቅንጡ ሰርግ ደግሶ ዳራት።

Post by Fed_Up » 29 Jan 2025, 23:08

ትግራዋይ ተበላ.... ጀነራል እንዲህይድራል ምድረ ኩእንቲ አራይ ትግራዋይ ከዝንጀሮ ጋር እየተጋፋ ኩእንቲ ሲለቅም ይውላል:: የትግራዋይ ቀንደኛ ጠላት እንመራሃለን የሚሉት ብልጣብ ብልጥ ጨካኝ ትግራዋያች ናቸው:: እነኝህ ሰዎች ግን እንዴት ተኝተው ያድራሉ?

Dark Energy
Member
Posts: 2804
Joined: 24 Feb 2022, 14:08

Re: <<አልቃሻው ጀኔራል>> በመባል የሚታወቀው ቢሊየነር ፃድቃን ገብረትንሳኤ ሴት ልጁን አሥር ሚልየን ዶላር የወጣበት ቅንጡ ሰርግ ደግሶ ዳራት።

Post by Dark Energy » 30 Jan 2025, 10:51

Guerilla leaders are nothing but day time bandits. They always find ways to get to the top. Once there, they live on the misery of the people. They are not populist at all.

Post Reply